Auditor
Position:
Organization: Ethiopia Anti-Doping Authority
Not Specified
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ 17838
- የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት
የስራ መስፈርቶች
- የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ በአካውንቲንግ፣ አካውንቲንግ እና ኦዲቲንግ፣ አካውንቲንግ እና ፋይናንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
- የስራ ልምድ፡ 6 አመት
የማመልከቻ መመሪያ
- አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ ስታዲየም አካባቢ ቤተዛታ ሆስፒታል ፊት ለፊት ከሚገኘው ይሆ ሲቲ ሴንተር ህንጻ ላይ በሚገኘው የባለስልጣኑ ቢሮ 8ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 801 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +25115582169 ይደውሉ።
Deadline: Mar 9, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
