General Service Officer
Position:
Organization: Das Outsourcing Partners Service plc
Not Specified
የስራ መስፈርቶች፡
የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በንግድ አስተዳደር፣ ንብረት አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
የስራ ልምድ፡ 2 - 3 ዓመት
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ በስምምነት
አድራሻ ፡ ገርጂ ኢምፔርያል አዲስ አበባ ኢትዮጲያ
የቅጥር ሁኔታ ፡ በቋሚነት
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
የኪራይ ንብረቶችን ቁጥጥር፣ ፍተሻ (ምርመራ) ማደረግ
ከተከራዮች ጋር የሚደረጉ ግንኙነቶችን እና ተከታታይ የጥገና ስራዎችን በቅርበት ማገዝ
ለደንበኞች እና ለተከራዮች ሙያዊ ድጋፍ በመስጠት ጥያቄዎችን መመለስ እና ለሚነሱ ችግሮች ፈጣን መፍትሄ ማቅረብ
ሕጋዊ የመንጃ ፈቃድ በመያዝ እንደ አስፈላጊነቱ ሰነዶችን፣ ሠራተኞችን ወይም ደንበኞችን በታማኝነት ማጓጓዝ።
ከውጭ አገልግሎት ሰጭ አካላት ጋር የሚደረጉ ግንኙነቶችና የስራ ሂደቶች የተሳለጡ እንዲሆኑ ማድረግ
ክህሎቶች
ጠንካራ የመግባባትና የግንኙነት ክህሎት ያለው/ላት
በአንድ ጊዜ ብዙ ስራ ማከናወንና ቅድሚያ መስጠት ችሎታ ያለው/ላት
የኪራይ ንብረት ሂደቶችና የአውትሶርሲንግ አገልግሎቶች መሰረታዊ እውቀት ያለው/ላት
ችግር መፍትሄ አቅጣጫ ከትክክለኛ ትኩረት ጋር የመስጠት ክህሎት ያለው/ላት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ
ማስታወሻ፡ አመልካቾች ህጋዊ የመንጃ ፈቃድ ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
Job Requirements ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በንግድ አስተዳደር፣ ንብረት አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የኪራይ ንብረቶችን ቁጥጥር፣ ፍተሻ (ምርመራ) ማደረግ - ከተከራዮች ጋር የሚደረጉ ግንኙነቶችን እና ተከታታይ የጥገና ስራዎችን በቅርበት ማገዝ - ለደንበኞች እና ለተከራዮች ሙያዊ ድጋፍ በመስጠት ጥያቄዎችን መመለስ እና ለሚነሱ ችግሮች ፈጣን መፍትሄ ማቅረብ - ሕጋዊ የመንጃ ፈቃድ በመያዝ እንደ አስፈላጊነቱ ሰነዶችን፣ ሠራተኞችን ወይም ደንበኞችን በታማኝነት ማጓጓዝ - ከውጭ አገልግሎት ሰጭ አካላት ጋር የሚደረጉ ግንኙነቶችና የስራ ሂደቶች የተሳለጡ እንዲሆኑ ማድረግ How to Apply አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ማስታወሻ፡ አመልካቾች ህጋዊ የመንጃ ፈቃድ ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡Deadline: Jun 19, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
