Heavy Truck Driver

Position:

Organization: Menkem International Business

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ  : ከ10ኛ ክፍል በላይ እና ደረቅ 3መንጃ ፈቃድ ያለው፣

  • የሥራ ልምድ: 5 ዓመት ከዛ በላይ በታወቀ የጭነት ትራንስፖርት ድርጅት ውስጥ የሠራ

  • ብዛት :10

  • የቅርብ ጊዜ የጅቡቲ መግቢያ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል ፣ 02(ሁለት) ጠንካራ ተያዥ ማቅረብ፤ የፋይዳ መታወቂያ ማቅረብ የሚችል

  • የመኪና ሁኔታን መከታተል

  • እቃዎችን በተወሰነው ቦታ እና በተወሰነው ጊዜ መድረስ ማረጋገጥ

  • የትራፊክ ህጎችን እና የደህንነት መመሪያዎችን መከተል

  • መኪናውን ንፁህ እና በጥሩ ሁኔታ መጠበቅ

  • ከአስተዳደር እና ከሌሎች የስራ ባልደረቦች ጋር በተሻለ ሁኔታ መስራት

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የማመልከቻ ደብዳቤ፣ CV እና ደጋፊ ሰነዶችን በአካል ወደ ሰው ኃይል አስተዳደር (HRM) ጽ/ቤት ቃሊቲ ውሃ ልማት አካባቢ FB Building 4ኛ ፎቅ በመገኘት ማቅረብ ይችላሉ፣ ወይም በኢሜይል: vacancy@menkemintl.com ወይም በቴሌግራም ቁጥር: +251930100559 መላክ ይችላሉ። ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር: +251930100559 ይደውሉ


Job Requirements 10ኛ ክፍል በላይ እና ደረቅ 3መንጃ ፈቃድ ያለው አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር የስራ መስፈርቶች - የቅርብ ጊዜ የጅቡቲ መግቢያ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል ፣ 02(ሁለት) ጠንካራ ተያዥ ማቅረብ፤ የፋይዳ መታወቂያ ማቅረብ የሚችል - የመኪና ሁኔታን መከታተል - እቃዎችን በተወሰነው ቦታ እና በተወሰነው ጊዜ መድረስ ማረጋገጥ - የትራፊክ ህጎችን እና የደህንነት መመሪያዎችን መከተል - መኪናውን ንፁህ እና በጥሩ ሁኔታ መጠበቅ - ከአስተዳደር እና ከሌሎች የስራ ባልደረቦች ጋር በተሻለ ሁኔታ መስራት How to Apply አመልካቾች የማመልከቻ ደብዳቤ፣ CV እና ደጋፊ ሰነዶችን በአካል ወደ ሰው ኃይል አስተዳደር (HRM) ጽ/ቤት ቃሊቲ ውሃ ልማት አካባቢ FB Building 4ኛ ፎቅ በመገኘት ማቅረብ ይችላሉ፣ ወይም በኢሜይል: vacancy@menkemintl.com ወይም በቴሌግራም ቁጥር: +251930100559 መላክ ይችላሉ። ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር: +251930100559 ይደውሉ

Deadline: Mar 2, 2026, 12:00 AM

Location: Kality

Amount: 10