Network Administrator
Position:
Organization: Ethiopia Anti-Doping Authority
Not Specified
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ 14983
የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት
የስራ መስፈርቶች
የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ኮምፒውተር ሳይንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 4 አመት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ ስታዲየም አካባቢ ቤተዛታ ሆስፒታል ፊት ለፊት ከሚገኘው ይሆ ሲቲ ሴንተር ህንጻ ላይ በሚገኘው የባለስልጣኑ ቢሮ 8ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 801 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +25115582169 ይደውሉ።
Deadline: Mar 9, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
