ፀሐፊ

Position:

Organization: BDA Holdings Plc

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ በሴክሬታሪያል ሳይንስ ኤንድ ኦፊስ ማኔጅመንት በዲፕሎማ የተመረቀ/ቀች
  • የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት በፀሐፊነት የሰራ/ች
  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ ፡ በስምምነት
  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የትምህርት እና ሌሎች ማስረጃዎችን ኦሪጅናል እና ኮፒ በመያዝ ሳር ቤት/የካናዳ ኤምባሲ አጠገብ በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251904049935

Job Requirements በሴክሬታሪያል ሳይንስ ኤንድ ኦፊስ ማኔጅመንት በዲፕሎማ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የትምህርት እና ሌሎች ማስረጃዎችን ኦሪጅናል እና ኮፒ በመያዝ ሳር ቤት/የካናዳ ኤምባሲ አጠገብ በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251904049935

Deadline: Sep 11, 2026, 12:00 AM

Location: Sarbet

Amount: 1