ሼፍ

Position:

Organization: BDA Holdings Plc

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ በምግብ ዝግጅት ሙያ በደረጃ 4 የተመረቀ/ቀች 

  • የስራ ልምድ፡ በዘርፉ ቢያንስ 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ላት

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ ፡ በስምምነት

  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የትምህርት እና ሌሎች ማስረጃዎችን ኦሪጅናል እና ኮፒ በመያዝ ሳር ቤት/የካናዳ ኤምባሲ አጠገብ በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251904049935 ይደውሉ፡፡

Job Requirements በምግብ ዝግጅት ሙያ በደረጃ 4 የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የትምህርት እና ሌሎች ማስረጃዎችን ኦሪጅናል እና ኮፒ በመያዝ ሳር ቤት/የካናዳ ኤምባሲ አጠገብ በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251904049935 ይደውሉ፡፡

Deadline: Sep 11, 2026, 12:00 AM

Location: Sarbet

Amount: 1