የልብስ እጥበት ሠራተኛ

Position:

Organization: FDRE Civil Service Commission

Not Specified

የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የሥራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ ፣በዝውውር እና በኮንትራት መቅጠር ይፈልጋል፡፡ 

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ
  • የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት
  • ብዛት፡ 1
  • የስራ ደረጃ፡ II
  • ደመወዝ: 6365

የማመልከቻ መመሪያ፡

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ቦሌ መንገድ ፈላሚንጎ አካባቢ በሚገኘው ቢሮአችን የኮሚሽኑ ህንጻ 4ኛ ወለል ብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈፃሚ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ማስታወሻ፡ ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ያላቸው አመልካቾች መወዳደር የሚችሉ ሲሆን ለሚያቀርቡት የትምህርት ማስረጃ ህጋዊነት ኃላፊነት ይወስዳሉ።አመልካች የጽሁፍና የቃለ-መጠይቅ ፈተናውን ተወዳድሮ ካለፈ ሥራ ከመጀመሩ በፊት ተያዥ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ለፈተና ለሚመለመሉ አመልካቾች ፈተና የሚሰጥበት ቀንና ቦታ በማስታወቂያ ወይም በስልክ የሚገለጽ ይሆናል።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115549693 ይደወሉ፡፡.

Job Requirements 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ቦሌ መንገድ ፈላሚንጎ አካባቢ በሚገኘው ቢሮአችን የኮሚሽኑ ህንጻ 4ኛ ወለል ብቃትና ው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈፃሚ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ማስታወሻ፡ ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ያላቸው አመልካቾች መወዳደር የሚችሉ ሲሆን ለሚያቀርቡት የትምህርት ማስረጃ ህጋዊነት ኃላፊነት ይወስዳሉ።አመልካች የጽሁፍና የቃለ-መጠይቅ ፈተናውን ተወዳድሮ ካለፈ ሥራ ከመጀመሩ በፊት ተያዥ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115549693 ይደወሉ፡፡

Deadline: Aug 6, 2026, 12:00 AM

Location: Flamingo

Amount: 1