ሞተረኛ ወይም ጉዳይ አሰፈጻሚ

Position:

Organization: Kunifira Agro Processing PLC

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀቀ እና የሞተረኛ መንጃ ፍቃድ ያለው

  • የስራ ልምድ፡ በሙያዉ ሁለት አመት የሰራ/ች

  • ብዛት: 1

  • ደመወዝ: በስምምነት

  • የሥራ ቦታ: ሸገር ሲቲ ገላን

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የግል ሁኔታችሁን  የሚገልፅ (CV) ፣የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ በኢሜል አድራሻችን፡ Kunaphroffice@gmail.com ወይም ገላን ከተማ ቱሉ ጉራቻ ቀበሌ በሚገኘው ፋብሪካ ቅጥር ግቢ በአካል በመገኘት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ማስታወሻ፡ በፋብሪካ ለሠሩ አመልካቾች ቅድሚያ ይሰጣል፡፡

Job Requirements 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀቀ እና የሞተረኛ መንጃ ፍቃድ ያለው አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የግል ሁኔታችሁን  የሚገልፅ (CV) ፣የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ በኢሜል አድራሻችን፡ Kunaphroffice@gmail.com ወይም ገላን ከተማ ቱሉ ጉራቻ ቀበሌ በሚገኘው ፋብሪካ ቅጥር ግቢ በአካል በመገኘት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ማስታወሻ፡ በፋብሪካ ለሠሩ አመልካቾች ቅድሚያ ይሰጣል፡፡

Deadline: Oct 29, 2026, 12:00 AM

Location: Oromiya

Amount: 1