የሆቴል ማኔጅመንት ኢንስትራክተር - "ኤ" ከፍተኛ ኢንስትራክተር

Position:

Organization: Tourism Training Institute (TTI)

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

የትምህርት ደረጃ፡

  • በሆቴል እና ሆስፒታሊቲ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ያላት

  • በኢንስትራከርነት በሙያው በሀገር አቀፍ ደረጃ እውቅና ያለው ወይም በሚያሰለጥንበት የሙያ ደረጃ የብቃት ማረጋገጫ /COC/ ደረጃ 4 ያለው/ላት

  • የማሠልጠን ሰነ-ዘዴ ሥልጠና ወስዶ አግባብ ካለው የቴ/ሙ/ት/ስ/መዋቅር የምስክር ወረቀት ያለው/ላት

የስራ ልምድ፡

  • 4 ዓመት

ብዛት: 1

ደመወዝ፡ 23173

የቅጥር ሁኔታ፡ በዝውውር

ደረጃ፡ XVI

የመደብ መታወቂያ ቁጥር፡ 25.7/ቱማ-573

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • ሰልጣኞችን በሆቴል ማኔጅመንት መሠረታዊና ሙያዊ እውቀት ላይ ስልጠና መስጠት

  • የስልጠና እቅድና የትምህርት ቁሳቁሶችን ማዘጋጀት

  • የሰልጣኞችን የተግባርና የንድፈ ሐሳብ እውቀት መመዘን

  • ለሰልጣኞች ግብረመልስና የክህሎት ማሻሻያ መመሪያ መስጠት

  • የሰልጣኞችን የውጤትና የስልጠና መዝገቦችን መያዝ

  • ማስተማሪያ መሣሪያዎችንና የልምምድ ቦታዎችን በአግባቡ መጠቀምና መቆጣጠር

  • በሆቴልና ሆስፒታሊቲ ዘርፍ የሚከሰቱ አዳዲስ የሥራ አሠራሮችን በመከታተል ወደ ስልጠናው ማካተት

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች ሙሉ የት/ት ማስረጃ(ስቱደንት ኮፒ) ጨምሮ የስልጠናና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ገነት ሆቴል አጠገብ በሚገኘው የፌዴራል ቱሪዝም ማሠልጠኛ ኢንስቲትዩት የብቃትና የሰው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈፃሚ ክፍል ቢሮ ቁጥር 50 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፡ ከግል ድርጅቶች ለተገኘ የሥራ ልምድ ማስረጃ የገቢ ግብር የተከፈለበት ስለመሆኑ የተረጋገጠ መሆን ሲኖርበት የምዝገባ ሰዓት ጠዋት ከ3፡00 ሰዓት – 6፡00 ሰዓት ከሰዓት በኋላ ከ8፡00 - 11፡00 ሰዓት ነው፡፡

ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0118333645/0115308113 ይደውሉ፡፡

Job Requirements በሆቴል እና ሆስፒታሊቲ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ያላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች ሙሉ የት/ት ማስረጃ(ስቱደንት ኮፒ) ጨምሮ የስልጠናና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ገነት ሆቴል አጠገብ በሚገኘው የፌዴራል ቱሪዝም ማሠልጠኛ ኢንስቲትዩት የብቃትና የሰው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈፃሚ ክፍል ቢሮ ቁጥር 50 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ ከግል ድርጅቶች ለተገኘ የሥራ ልምድ ማስረጃ የገቢ ግብር የተከፈለበት ስለመሆኑ የተረጋገጠ መሆን ሲኖርበት የምዝገባ ሰዓት ጠዋት ከ3፡00 ሰዓት – 6፡00 ሰዓት ከሰዓት በኋላ ከ8፡00 - 11፡00 ሰዓት ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0118333645/0115308113 ይደውሉ፡፡

Deadline: Aug 31, 2026, 12:00 AM

Location: Mexico

Amount: 1