ረዳት ሼፍ

Position:

Organization: SNFD Bakery PLC

Not Specified

ድርጅታችን ኤስ ኤን ኤፍ ዲ ኃ/የተ/የግ/ማኀበር በምግብ ዝግጅት ረዳት ሼፍ ሰራተኞችን ብስራተ ገብሬል (ሙልሙል ዳቦ ቤት) ቅርንጫፍ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ ፡- በተዛማጅ የትምህርት መስክ ዲፕሎማ ያለው/ላት

  • የስራ ልምድ፡- ታዋቂ ሬስቶራንት ዉስጥ በፋስት ፉድ ከሁለት አመት (2) በላይ የሰራ/የሰራች

  • ብዛት ፡ 4/አራት/

  • ጾታ፡ አይለይም

  • ደመወዝ፡- በስምምነት

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • የምግብ ዝግጅት ስራዎችን ለዋናዉ ሼፍ በማገዝ ማከናወን

  • የምግብ ዝግጅት ቦታዎችን ዕቃዎችንና መሳሪያዎችን ንጹህ ማድረግ

  • የደንበኞችን የምግብ ትዕዛዝ በፍጥነትና በትክክል ማዘጋጀት

  •  የምግብ ንጽህናና የጤና ደህንነት መመሪያዎችን መተግበር

  • የምግብ ግብዓቶችን አጠቃቀም መቆጣጠርና ብክነትን መቀነስ

  • የምግብ ግብዓቶች ክምችት ሲያንስ ለኃላፊዉ ሪፖርት ማድረግ

  • የምግብ ጥራት እንዲጠበቅ የሚያስፈልጉ ሂደቶችን መከተል

  • የግሉንም ሆነ የስራ ቦታ ንጽህና መጠበቅ

  • የድርጅቱን የስራ መመሪያ ማክበር

  •  የጋራ ስራዎችን /team work/ በፈቃደኝነት ማከናወን

የማመልከቻ መመሪያ

ከላይ የተገለጹትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን በኢሜል አድራሻችን mulmulhr@gmail.com ወይም የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ሃያ ሁለት ቅርንጫፍ በሚገኘው ዋናው ቢሮ በስራ ቀናት ከሰኞ - አርብ ከ2፡00 እስከ 11፡00 እና ቅዳሜ እስከ 6፡00 በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ማስታወሻ፡ አመልካቾች ተያዥ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡

Job Requirements በተዛማጅ የትምህርት መስክ ዲፕሎማ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የምግብ ዝግጅት ስራዎችን ለዋናዉ ሼፍ በማገዝ ማከናወን - የምግብ ዝግጅት ቦታዎችን ዕቃዎችንና መሳሪያዎችን ንጹህ ማድረግ - የደንበኞችን የምግብ ትዕዛዝ በፍጥነትና በትክክል ማዘጋጀት - የምግብ ንጽህናና የጤና ደህንነት መመሪያዎችን መተግበር - የምግብ ግብዓቶችን አጠቃቀም መቆጣጠርና ብክነትን መቀነስ - የምግብ ግብዓቶች ክምችት ሲያንስ ለኃላፊዉ ሪፖርት ማድረግ - የግሉንም ሆነ የስራ ቦታ ንጽህና መጠበቅ - የምግብ ጥራት እንዲጠበቅ የሚያስፈልጉ ሂደቶችን መከተል - የድርጅቱን የስራ መመሪያ ማክበር - የጋራ ስራዎችን /team work/ በፈቃደኝነት ማከናወን How to Apply ከላይ የተገለጹትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን በኢሜል አድራሻችን mulmulhr@gmail.com ወይም የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ሃያ ሁለት ቅርንጫፍ በሚገኘው ዋናው ቢሮ በስራ ቀናት ከሰኞ - አርብ ከ2፡00 እስከ 11፡00 እና ቅዳሜ እስከ 6፡00 በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች ተያዥ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡

Deadline: Oct 29, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 4