ጉዳይ አስፈፃሚ
Position:
Organization: Balebet RealEstate S.C
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡
የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት ወይም ከዛ በላይ በማንኛውም መስሪያ ቤት ውስጥ በጉዳይ ገዳይ (በጉዳይ አስፈፃሚነት) ማለት እንደ ገቢዎች፣ውልና ማስረጃ የመሳሰሉት ሰርቶ የሚያውቅ
ብዛት፡ 1
ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል መሰረት
የስራ ቦታ፡ 22 (ሃያ ሁለት) ርብቃ ህንፃ
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
ክህሎቶች
ቀልጣፋና ተግባቢ የሆነ/ች
የማመልከቻ መመሪያ
ከላይ የተጠቀሱትን የስራ መደቦች የምታሟሉ አመልካቾች የስራ ልምዳችሁን እና የትምህርት ማስረጃ ዋናውን እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ ሃያ ሁለት አካባቢ ርብቃ ህንፃ ቢሮ ቁጥር 604 በሚገኘው የድርጅቱ ፅ/ቤት በአካል በመቅረብ ማመልከት ትችላላችሁ፡፡
ማስታወሻ፡ አመልካቾች በቂ ዋስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251913622195 ይደውሉ፡፡
Job Requirements በማንኛውም አይነት የትምህርት ደረጃ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply ከላይ የተጠቀሱትን የስራ መደቦች የምታሟሉ አመልካቾች የስራ ልምዳችሁን እና የትምህርት ማስረጃ ዋናውን እና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ ሃያ ሁለት አካባቢ ርብቃ ህንፃ ቢሮ ቁጥር 604 በሚገኘው የድርጅቱ ፅ/ቤት በአካል በመቅረብ ማመልከት ትችላላችሁ፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች በቂ ዋስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251913622195 ይደውሉ፡፡Deadline: Oct 24, 2026, 12:00 AM
Location: Hayahulet
Amount: 1
