የደረጃዎች ሥርዓተ ሰነድ አስተዳደርና ኢንኳየር ፖይንት ዴስክ ኃላፊ

Position:

Organization: Institute of Ethiopian Standards

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በቋንቋና ስነ ጽሁፍ፣ በላይብራሪ ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በኮምፒውተር ሳይንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች

  • የስራ ልምድ፡ 9 ዓመት የሥራ ልምድ

  • ብዛት፡ 1

  • ደረጃ፡ XVI

  • ደመወዝ፡ 23173

  • የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት/ዝውውር

  • የመደብ መታወቂያ ቁጥር: 10.1/ደረ-502

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የሥራ ግብር የተከፈለበት የስራ ልምድ፣ የትምህርት ማስረጃ እና ስቱደንት ኮፒ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ከመገናኛ ወረድ ብሎ ከአምቼ መኪና መገጣጠሚያ አጠገብ የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩት የብቃትና የሰው ሃብት አስተዳደር ስራ አስፈፃሚ ቢሮ ቁጥር 110 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ማስታወሻ፡ በ10 +1/10+2/10+3/10+4/10+5 ደረጃ የትምህርት ማስረጃዎችን የሚያቀርቡ አመልካቾች የሙያ ብቃት ማረጋገጫ (COC) ማቅረብ አለባቸው፡፡ የፈተና ቀን በውስጥ ሰሌዳ የሚገለጽ ይሆናል፡፡

Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ በቋንቋና ስነ ጽሁፍ፣ በላይብራሪ ሳይንስ፣ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ በኮምፒውተር ሳይንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የሥራ ግብር የተከፈለበት የስራ ልምድ፣ የትምህርት ማስረጃ እና ስቱደንት ኮፒ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ከመገናኛ ወረድ ብሎ ከአምቼ መኪና መገጣጠሚያ አጠገብ የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩት የብቃትና የሰው ሃብት አስተዳደር ስራ አስፈፃሚ ቢሮ ቁጥር 110 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ማስታወሻ፡ በ10 +1/10+2/10+3/10+4/10+5 ደረጃ የትምህርት ማስረጃዎችን የሚያቀርቡ አመልካቾች የሙያ ብቃት ማረጋገጫ (COC) ማቅረብ አለባቸው፡፡ የፈተና ቀን በውስጥ ሰሌዳ የሚገለጽ ይሆናል፡፡

Deadline: Aug 19, 2026, 12:00 AM

Location: Megenagna

Amount: 1