መጋዘን ኃላፊ ሠራተኛ
Position:
Organization: Kassa Grand Mall
Not Specified
ድርጅታችን ፀጋና ቤተሰቡ የንግድ ሥራ ኃ/የተ/የግል ማህበር ከዚህ በታች ለተጠቀሱት ክፍት የሥራ መደቦች ሠራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉና ለወጣው ክፍት የሥራ መደብ ለመወዳደር የምትፈልጉ ሠራተኞች ያላችሁን ማስረጃ ዋናውን ከማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ጋር በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 8/ስምንት/ተከታታይ የሥራ ቀናት ባለው የሥራ ጊዜ ውስጥ የድርጅቱ አስተዳደር ቢሮ ድረስ በግምባር በመቅረብ ማመልከትና መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ: ከታወቀ የትምህርት ተቋም በንብረት አያያዝ ፤በአካውንቲንግ በዲፕሎማ ወይም በዲግሪ የተመረቀ/ች
የሥራ ልምድ: ቢያንስ 1 ዓመት የሰራ/ች
ብዛት :1
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
ገቢ ቁሳቁሶችን እና አቅርቦቶችን መቀበል፣ መመርመር እና ማከማቸት
በእጅ ወይም ዲጂታል ሲስተሞችን በመጠቀም የዘመኑን የንብረት መዝገቦችን መያዝ
በተፈቀደላቸው መስፈርቶች መሰረት ቁሳቁሶችን እና ምርቶችን ማቅረብ
ጉዳትን ወይም መጥፋትን ለመከላከል ትክክለኛ ማከማቻ እና የንጥሎች መለያ ምልክት ማድረግ
ክህሎት፡ የኮምፒውተር ዕውቀት ያለው/ላት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሜክሲኮ ገነት ሆቴል ፊት ለፊት ካሳ ግራንድ ሞል ህንፃ አስተዳደር ክፍል የድርጅቱ አስተዳደር ቢሮ ድረስ በግምባር በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ +251905595959/+251911217388 መደወል ይችላሉ።
Deadline: Apr 6, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
