የወረቀት ስራ ባለሙያ

Position:

Organization: Grand Coffee

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

የትምህርት ደረጃ  እና ተፈላጊ ችሎታ: 10ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ ያጠናቀቀ/ቀቀች

የሥራ ልምድ: ከ 2ዓመት በላይ

ብዛት :1

የስራ ቦታ፡ ሰሚት ፊጋ

ዋና ኃላፊነቶች

  • የ እቃ መያዣ ፓኬጆችን መስራት የሚችል/የምትችል

  • ተለያዩ የወረቀት ህትመት ስራ የሰራ/የሰራች

  • የማምረቻ መሳሪያዎችን በአግባቡ መጠቀም የሚችል/የምትችል

  • የተመረቱ ፓኬጆችን መቆጠር እና ማሸግ የሚችል/የምትችል

  • የስራ ቦታን ንጽህና መጠበቅ የሚችል/የምትችል

  • የምርት ጥራትን መጠበቅ የሚችል/የምትችል

  • በቡድን መስራት የሚችል/የምትችል

  • በኃላፊ የሚሰጡ ሌሎች ተዛማጅ ስራዎችን መፈፀም የሚችል/የምትችል

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች ሲቪ እና የትምህርት፣ የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ከታች የተቀመጠውን አመልክት/አመልክቺን የሚለውን በመጫን ማመልከት ትችላላችሁ ለበለጠ መረጃ በ 0918126197/0949969696 ይደውሉ


Job Requirements 10ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ ያጠናቀቀ/ቀቀች በወረቀት ስራ አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር ዋና ኃላፊነቶች - የ እቃ መያዣ ፓኬጆችን መስራት የሚችል/የምትችል - ተለያዩ የወረቀት ህትመት ስራ የሰራ/የሰራች - የማምረቻ መሳሪያዎችን በአግባቡ መጠቀም የሚችል/የምትችል - የተመረቱ ፓኬጆችን መቆጠር እና ማሸግ የሚችል/የምትችል - የስራ ቦታን ንጽህና መጠበቅ የሚችል/የምትችል - የምርት ጥራትን መጠበቅ የሚችል/የምትችል How to Apply አመልካቾች ሲቪ እና የትምህርት፣ የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ከታች የተቀመጠውን አመልክት/አመልክቺን የሚለውን በመጫን ማመልከት ትችላላችሁ ለበለጠ መረጃ በ 0918126197/0949969696 ይደውሉ

Deadline: Mar 3, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1