ጠቅላላ ሐኪም
Position:
Organization: Special Operations Command Training Center
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡
በጠቅላላ ሐኪም ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ የተመረቀ/ቀች
የሙያ ፍቃድ ያለው/ላት
የስራ ልምድ፡
8 ዓመት ተያያዥነት ያለው የስራ
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ 19464
ደረጃ፡ XIV
የስራ ቦታ፡ የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ማሰልጠና ማዕከል ብላቴ
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውን እና የማይመለስ ስርዝ ድልዝ የሌለው 1 ኮፒ በመያዝ ደቡብ ግንባር ሆስፒታል ሀዋሳ እና ወላይታ ሶዶ ዞን መስተዳደር በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡
ማስታወሻ፡ አመልካቾች ሲመጡ የፋይዳ መታወቂያ እና ከቀበሌ ሰላማዊ ነዋሪ መሆናቸውን የሚገልጽ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ ሲኖርባቸው እድሜያቸው ለወንዶችም ለሴቶችም ከ18 እስከ 38 ዓመት መሆን አለበት፡፡ የፈተናው ቦታ በተመዘገቡበት ቦታ ሆኖ በእለቱ ውጤት የሚገለጽ ይሆናል፡፡ በተጨማሪም መስፈርቱን አሟልተው ለሚያልፉ ተወዳዳሪዎች መ/ቤቱ የጋራ መኖሪያ ቤት፣ የውሃና የመብራት አገልግሎት በነጻ ይሰጣል፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251910221047 ይደውሉ፡፡
Job Requirements በጠቅላላ ሐኪም ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስር ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውን እና የማይመለስ ስርዝ ድልዝ የሌለው 1 ኮፒ በመያዝ ደቡብ ግንባር ሆስፒታል ሀዋሳ እና ወላይታ ሶዶ ዞን መስተዳደር በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች ሲመጡ የፋይዳ መታወቂያ እና ከቀበሌ ሰላማዊ ነዋሪ መሆናቸውን የሚገልጽ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ ሲኖርባቸው እድሜያቸው ለወንዶችም ለሴቶችም ከ18 እስከ 38 ዓመት መሆን አለበት፡፡ የፈተናው ቦታ በተመዘገቡበት ቦታ ሆኖ በእለቱ ውጤት የሚገለጽ ይሆናል፡፡ በተጨማሪም መስፈርቱን አሟልተው ለሚያልፉ ተወዳዳሪዎች መ/ቤቱ የጋራ መኖሪያ ቤት፣ የውሃና የመብራት አገልግሎት በነጻ ይሰጣል፡፡Deadline: Jul 1, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
