ረዳት የሰው ኃይል አስተዳደር ባለሙያ

Position:

Organization: SNFD Bakery PLC

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በሰው ሃይል አስተዳደር፣ በማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምሀርት መስክ ያለው/ላት

  • የስራ ልምድ፡ 3-4 ዓመት

  • ብዛት፡ 1

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • የክፍሉን ሰነዶች በአግባቡ መለየት፣ ለእያንዳንዱ የድርጅቱ ሰራተኛ ፋይል መክፈት፣ የሰራተኞች ፋይል በአግባቡ ማስቀመጥ እና ደህንነቱ እንዲጠበቅ ማድረግ

  • የተቀጠሩ አዳዲስ ሰራተኞች በድርጅቱ መመሪያ መሰረት አስፈላጊውን ዶክመንት እንዲያሟሉ ማድረግ

  • አዳዲስ ሰራተኞች ስራ ከመጀመራቸዉ በፊት የሙከራ ጊዜ የቅጥር ደብዳቤ መስጠት እና 60 ቀን ከመሙላቱ በፊት ለቅርብ የስራ ኃላፊአቸዉ የሙከራ ጊዜ የግምገማ ወረቃታቸዉ ተሞልቶ እንዲላክ መጠየቅ እና በፎርሙ መሰረት አስፈላጊዉን እርምጃ መዉሰድ

  • የሚለቁ ሰራተኞች የድርጅቱን ንብረት፣ ያልተጠናቀቁ ስራዎችን እና ሰነዶችን በክሊራንስ ፎርም መሰረት በስርዓት መረከብ እና ማስረከባቸውን ማረጋገጥ

  • ክሊራንስ ተፈርሞ ሲያልቅ የስንብት ደብዳቤ መስጠት

  • በየሳምንቱ የአቴንዳንስ ሪፖርት እንዲወጣ ማድረግ እና ለየክፍሉ መላኩን መከታተል

  • በወሩ መጨረሻ አስፈላጊውን የስራ ሰዓት መረጃ ለፋይናንስ በወቅቱ መስጠት

  • የትርፍ ሰዓት ክፍያ ቁጥጥር ማድረግ

  • ሰራተኞች የጡረታ ፎርም እንዲሞሉ ማድረግ እና የተሞላው ፎርም ትክክለኛነቱን በማረጋገጥ ለሚመለከተው አካል መላክ፣ የምዝገባ መታወቂያ ከሚመለከተው መ/ቤት ከመጣ በኃላ ለሰራተኞች በወቅቱ መስጠት

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የትምሀርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በኢሜል አድራሻችን: mulmulhr@gmail.com ወይም አባሃዋ መ/ቤት አጠገብ ሙልሙል ዳቦ ፋብሪካ ወይም 22 ድንበሯ ሆስፒታል አጠገብ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት በአካል በመገኘት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡

ማስታወሻ፡ አመልካቾች ዋስ ማቅረብ የሚችሉ እና የመኖሪያ አድራሻቸው ለለቡ መብራት ቅርብ የሆነ ቢሆን ይመረጣል፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ +251114624401 ይደውሉ፡፡

Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ በሰው ሃይል አስተዳደር፣ በማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምሀርት መስክ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች የክፍሉን ሰነዶች በአግባቡ መለየት፣ ለእያንዳንዱ የድርጅቱ ሰራተኛ ፋይል መክፈት፣ የሰራተኞች ፋይል በአግባቡ ማስቀመጥ እና ደህንነቱ እንዲጠበቅ ማድረግ - የተቀጠሩ አዳዲስ ሰራተኞች በድርጅቱ መመሪያ መሰረት አስፈላጊውን ዶክመንት እንዲያሟሉ ማድረግ - አዳዲስ ሰራተኞች ስራ ከመጀመራቸዉ በፊት የሙከራ ጊዜ የቅጥር ደብዳቤ መስጠት እና 60 ቀን ከመሙላቱ በፊት ለቅርብ የስራ ኃላፊአቸዉ የሙከራ ጊዜ የግምገማ ወረቃታቸዉ ተሞልቶ እንዲላክ መጠየቅ እና በፎርሙ መሰረት አስፈላጊዉን እርምጃ መዉሰድ - የሚለቁ ሰራተኞች የድርጅቱን ንብረት፣ ያልተጠናቀቁ ስራዎችን እና ሰነዶችን በክሊራንስ ፎርም መሰረት በስርዓት መረከብ እና ማስረከባቸውን ማረጋገጥ - ክሊራንስ ተፈርሞ ሲያልቅ የስንብት ደብዳቤ መስጠት - በየሳምንቱ የአቴንዳንስ ሪፖርት እንዲወጣ ማድረግ እና ለየክፍሉ መላኩን መከታተል - በወሩ መጨረሻ አስፈላጊውን የስራ ሰዓት መረጃ ለፋይናንስ በወቅቱ መስጠት - የትርፍ ሰዓት ክፍያ ቁጥጥር ማድረግ How to Apply አመልካቾች የትምሀርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በኢሜል አድራሻችን: mulmulhr@gmail.com ወይም አባሃዋ መ/ቤት አጠገብ ሙልሙል ዳቦ ፋብሪካ ወይም 22 ድንበሯ ሆስፒታል አጠገብ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት በአካል በመገኘት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች ዋስ ማቅረብ የሚችሉ እና የመኖሪያ አድራሻቸው ለለቡ መብራት ቅርብ የሆነ ቢሆን ይመረጣል፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ +251114624401 ይደውሉ፡፡

Deadline: Sep 11, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 2