የእንሰሳት አዳቃይ ቴክኒሻን አሰልጣኝ
Position:
Organization: Nifas Silk Polytechnic College
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ: በአኒማል ሳይንስ፣ አኒማል ብሪዲንግ እና አኒማል ፕሮዳክሽን የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት
የስራ ልምድ: በተጠቀሱት የትምህርት አይነቶች እና በእንስሳት ማዳቀል 5 አመት እና ከዛ በላይ
ብዛት: 1
ደመወዝ፡ 17838
የቤት አበል፡ 3000
የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ
የስራ መደቡ ደረጃ ፡ ደረጃ B ጀማሪ ኢንስትራክተር
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ የትምህርት ማስረጃ በመያዝ ጎተራ ማሳለጫ ወደ ቢሾፍቱ መንገድ ዶ/ር ማሞ ባህላዊ ህክምና አካባቢ በሚገኘው ቢሮአችን የሰው ሀብት ስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 304 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0114402171 ይደውሉ፡፡
Job Requirements በአኒማል ሳይንስ፣ አኒማል ብሪዲንግ እና አኒማል ፕሮዳክሽን የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ የትምህርት ማስረጃ በመያዝ ጎተራ ማሳለጫ ወደ ቢሾፍቱ መንገድ ዶ/ር ማሞ ባህላዊ ህክምና አካባቢ በሚገኘው ቢሮአችን የሰው ሀብት ስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 304 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0114402171 ይደውሉ፡፡Deadline: Oct 20, 2026, 12:00 AM
Location: Gotera
Amount: 1
