ደንበኛ ግንኙነት አገልግሎት

Position:

Organization: AfroSkillNet Services of shortterm technical education and training

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

የትምህርት ደረጃ : 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች እና ከዛ በላይ

የሥራ ልምድ: 0 ዓመት

ብዛት :12

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • የነባር ደንበኞችን ግንኙነት ማጠናከር

  • የምርት/አገልግሎት ማስተዋወቅ

  • የገበያ ጥናት (Market Research) ማካሄድ

  • ማህበራዊ ሚዲያ (Facebook, Telegram, etc.) ማስተዳደር

  • የሽያጭ ሪፖርት ማዘጋጀት እና ማቅረብ

  • ከደንበኞች ጋር ቀጥታ ግንኙነት መፍጠር

  • የድርጅቱን ብራንድ ማጠናከር

የማመልከቻ መመሪያ

አመልክት/ክች የሚለውን በመጫን ማመልከት ትችላላችሁ


Job Requirements 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች እና ከዛ በላይ አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የነባር ደንበኞችን ግንኙነት ማጠናከር - የምርት/አገልግሎት ማስተዋወቅ - የገበያ ጥናት (Market Research) ማካሄድ - ማህበራዊ ሚዲያ (Facebook, Telegram, etc.) ማስተዳደር - የሽያጭ ሪፖርት ማዘጋጀት እና ማቅረብ - ከደንበኞች ጋር ቀጥታ ግንኙነት መፍጠር - የድርጅቱን ብራንድ ማጠናከር How to Apply አመልክት/ክች የሚለውን በመጫን ማመልከት ትችላላችሁ

Deadline: May 15, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 12