የኢንዱስትሪ እና ኢኖቬሽን ባለሙያ

Position:

Organization: BDA Holdings Plc

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ በኢንደስትሪያል ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት

  • የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ ፡ በስምምነት

  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • የኢንዱስትሪ ልማትና የኢኖቬሽን እድሎችን መለየት

  • የምርትና የሥራ ሂደት ማሻሻያዎችን ማቀድ

  • አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችንና የሥራ ዘዴዎችን መመርመር

  • የኢኖቬሽን ፕሮጀክቶችን ማስተባበርና መከታተል

  • የኢንዱስትሪ ገበያና የቴክኖሎጂ አዝማሚያዎችን መተንተን

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የትምህርት እና ሌሎች ማስረጃዎችን ኦሪጅናል እና ኮፒ በመያዝ ሳር ቤት/የካናዳ ኤምባሲ አጠገብ በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251904049935 ይደውሉ፡፡

Job Requirements በኢንደስትሪያል ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የኢንዱስትሪ ልማትና የኢኖቬሽን እድሎችን መለየት - የምርትና የሥራ ሂደት ማሻሻያዎችን ማቀድ - አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችንና የሥራ ዘዴዎችን መመርመር - የኢኖቬሽን ፕሮጀክቶችን ማስተባበርና መከታተል - የኢንዱስትሪ ገበያና የቴክኖሎጂ አዝማሚያዎችን መተንተን How to Apply አመልካቾች የትምህርት እና ሌሎች ማስረጃዎችን ኦሪጅናል እና ኮፒ በመያዝ ሳር ቤት/የካናዳ ኤምባሲ አጠገብ በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251904049935 ይደውሉ፡፡

Deadline: Sep 11, 2026, 12:00 AM

Location: Sarbet

Amount: 1