የስርጭት ክፍል ሱፐርቫይዘር
Position:
Organization: SNFD Bakery PLC
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ ሎጂስቲክስ፣ ሰፕላይ ቼይን፣ ማርኬቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
የስራ ልምድ፡ 1-2 ዓመት
ብዛት፡ 1
ደመወዝ ፡- በድርጅቱ ስኬል መሰረት
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
የትዕዛዝ እና የምርት እንቅስቃሴ መከታተል
የዕቃ እጥረት ወይም መዘግየት ችግሮችን መፍታት
ምርቶች በትክክለኛው መጠን፣ ጊዜና ቦታ ለብራንቾች መድረሳቸውን ማረጋገጥ
የምርት መውጫና መድረሻ መረጃዎችን በትክክል መመዝገብና መከታተል
የምርት ጉድለት፣ መጥፋት ወይም መዘግየት ችግር ሲከሰት በፍጥነት መፍትሄ መስጠት
ከመጋዘን፣ ሽያጭ፣ ፋይናንስና ሌሎች ክፍሎች ጋር በቅርበት መስራት
የስርጭት ሰራተኞችን መመሪያ መስጠት እና አፈጻጸማቸውን መገምገም
የስራ ብቃትን ለማሻሻል የሚያግዙ ሀሳቦችን ማቅረብ
የዕለት፣ ሳምንታዊና ወርሃዊ የስርጭት ሪፖርቶችን ማዘጋጀት
የድርጅቱን የስራ ሂደት፣ የደህንነትና የጥራት መመሪያዎች ማስፈጸም
የስርጭት ክፍል ዳታ መስራት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የትምሀርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በኢሜል አድራሻችን: mulmulhr@gmail.com ወይም አባሃዋ መ/ቤት አጠገብ ሙልሙል ዳቦ ፋብሪካ ወይም 22 ድንበሯ ሆስፒታል አጠገብ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት በአካል በመገኘት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
ማስታወሻ፡ አመልካቾች ዋስ ማቅረብ የሚችሉ እና የመኖሪያ አድራሻቸው ለለቡ መብራት ቅርብ የሆነ ቢሆን ይመረጣል፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ +251114624401 ይደውሉ፡፡
Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ ሎጂስቲክስ፣ ሰፕላይ ቼይን፣ ማርኬቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የትዕዛዝ እና የምርት እንቅስቃሴ መከታተል - የዕቃ እጥረት ወይም መዘግየት ችግሮችን መፍታት - ምርቶች በትክክለኛው መጠን፣ ጊዜና ቦታ ለብራንቾች መድረሳቸውን ማረጋገጥ - የምርት መውጫና መድረሻ መረጃዎችን በትክክል መመዝገብና መከታተል - የምርት ጉድለት፣ መጥፋት ወይም መዘግየት ችግር ሲከሰት በፍጥነት መፍትሄ መስጠት - ከመጋዘን፣ ሽያጭ፣ ፋይናንስና ሌሎች ክፍሎች ጋር በቅርበት መስራት - የስርጭት ሰራተኞችን መመሪያ መስጠት እና አፈጻጸማቸውን መገምገም - የስራ ብቃትን ለማሻሻል የሚያግዙ ሀሳቦችን ማቅረብ - የዕለት፣ ሳምንታዊና ወርሃዊ የስርጭት ሪፖርቶችን ማዘጋጀት - የድርጅቱን የስራ ሂደት፣ የደህንነትና የጥራት መመሪያዎች ማስፈጸም How to Apply አመልካቾች የትምሀርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በኢሜል አድራሻችን: mulmulhr@gmail.com ወይም አባሃዋ መ/ቤት አጠገብ ሙልሙል ዳቦ ፋብሪካ ወይም 22 ድንበሯ ሆስፒታል አጠገብ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት በአካል በመገኘት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች ዋስ ማቅረብ የሚችሉ እና የመኖሪያ አድራሻቸው ለለቡ መብራት ቅርብ የሆነ ቢሆን ይመረጣል፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ +251114624401 ይደውሉ፡፡Deadline: Aug 20, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
