በያጅ

Position: Full Time

Organization: Goose electromechanical contactor

Not Specified

#low_and_medium_skilled_worker

ሰርተፍኬት ወይም ዲፕሎማ በዌልዲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋርዋና ዋና ኃላፊነቶች

- የተለያዩ ዘዴዎችን በመጠቀም የዌልዲንግ ስራዎችን ማከናወን እና ብረቶችን በጥራት ማያያዝ

- የብረት ክፍሎችን መቆራረጥ እና ማገጣጠም እንዲሁም ቀለም መቀባት

- የራስ መከላከያ መሣሪያዎችን (ጭምብል፣ ጓንት) በአግባቡ በመጠቀም

- የስራ ጥራትን ማረጋገጥ እና መመርመር

- የብየዳ መሳሪያዎችንና ማሽኖችን በአግባቡ መጠቀምና መጠበቅ

- የመሳሪያ ጥገና እና ለስራ የሚሰጡ መሣሪያዎችን በጥንቃቄ መያዝ

- የሥራ ቦታ የደህንነት መመሪያዎችን መከተል

Quanitity Required: 2

Minimum Years Of Experience: #1_years

Maximum Years Of Experience: #2_years

How To Apply: ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በቴሌ ግራም መለያ ቁጥር @Al_Kaleb ላይ ይላኩለበለጠ መረጃ  በስልክ ቁጥራችን +251980499291 ይደውሉ፡፡


Deadline: Jul 24, 2026, 12:00 AM

Location: summit

Amount: 2