ሁለገብ የጥገና ባለሙያ
Position:
Organization: BDA Holdings Plc
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ በቴክኒክና ሙያ የሁለገብ የጥገና ባለሙያ ደረጃ 4 የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
ብዛት፡ 1
ደመወዝ ፡ በስምምነት
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
የሕንፃ፣ የቢሮና የመሳሪያ ጥገና ሥራዎችን ማከናወን
የጥገና ችግሮችን መለየትና መፍታት
የኤሌክትሪክ፣ የውሃና ሌሎች መሠረተ ልማት ጥገናዎችን ማከናወን
የጥገና መሳሪያዎችንና ቁሳቁሶችን በአግባቡ መጠቀም
የሥራ ቦታ ደህንነትን መጠበቅ
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የትምህርት እና ሌሎች ማስረጃዎችን ኦሪጅናል እና ኮፒ በመያዝ ሳር ቤት/የካናዳ ኤምባሲ አጠገብ በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251904049935 ይደውሉ፡፡
Job Requirements በቴክኒክና ሙያ የሁለገብ የጥገና ባለሙያ ደረጃ 4 የተመረቀ/ች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የሕንፃ፣ የቢሮና የመሳሪያ ጥገና ሥራዎችን ማከናወን - የጥገና ችግሮችን መለየትና መፍታት - የኤሌክትሪክ፣ የውሃና ሌሎች መሠረተ ልማት ጥገናዎችን ማከናወን - የጥገና መሳሪያዎችንና ቁሳቁሶችን በአግባቡ መጠቀም - የሥራ ቦታ ደህንነትን መጠበቅ How to Apply አመልካቾች የትምህርት እና ሌሎች ማስረጃዎችን ኦሪጅናል እና ኮፒ በመያዝ ሳር ቤት/የካናዳ ኤምባሲ አጠገብ በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251904049935 ይደውሉ፡፡Deadline: Sep 11, 2026, 12:00 AM
Location: Sarbet
Amount: 1
