ረዳት ተመራማሪ

Position:

Organization: Institute of Ethiopian Standards

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በአፈር ሳይንስ፣ እርሻ ምህንድስና፣ እርሻ ኤኮኖሚክስ፣ ባይሎጂ፣ አፕላይድ ባይሎጂ፣ ኬሚስትሪ፣ አፕላይድ ኬሚስትሪ፣ ሰብል ሳይንስ፣ እንስሳት ሳይንስ፣ እፅዋት ሳይንስ፣ ፋድ ኢንጂነሪንግ፣ ፋድ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኬሚካል ኢንጂነሪንግ፣ አፕላይድ ሂማን ኒውትሪሽን፣ አኒማል ፕሮዳክሽንና ቴክኖሎጂ፣ ሆርቲካልቸር ሳይንስ፣ እንስሳት ሳይንስና ምግብ ዝግጅት፣ ጨርቃ ጨርቅ ምህንድስና፣ ኢንዱስትሪያል ምህንድስና፣ በሲቪል ኢንጂነሪንግ፣ ፊዚክስ፣ 2 ዓመት፣ ጂኦፊዚክስ፣ ትራንስፖርት ኢንጂነሪንግ፣ ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት፣ ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ፣ ኢንቫይሮመንታል ኢንጅነሪንግ፣ ጂኦሎጂ፣ ሀይድሮሊክ ኢንጂነሪንግ፣ አርክቴክቸር ምህንድስና፣ መንገድ ኢንጅነሪንግ፣ ማቴሪያል ምህንድስና፣ ማቴሪያ ሳይንስ፣ በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ፣ መካኒካል ኢንጂነሪንግ፣ አውቶሞቲቭ ኢንጂነሪንግ /ቴክኖሎጂ፣ ኤሌክትሮ ሜካኒካል ኢንጂነሪንግ፣ ማኑፋክቸሪንግ፣ ሜካኒካል ቴክኖሎጂ ኢንጂነሪንግ፣ ኤሌክትሮኒክስ ኢንጂነሪንግ፣ በደን ሳይንስ፣ በባዮ-ሜዲካል ሳይንስ፣ ውሃ-ቴክኖሎጂ፣ አካባቢ ሳይንስ፣ አካባቢ ደህንነት ሳይንስ፣ ጤና መኮንን፣ ሜዲካል የጤና ሙያ፣ በኬሚካል ቴክኖሎጂ፣ በኬሚካል ኢንጂነሪንግ፣ ኢንዱስትሪያል ኬሚስትሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮምፒዩተር ሳይንስ፣ ኮምፒዩተር ምህንድስና ይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
  • የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት የሥራ ልምድ
  • ብዛት፡ 1
  • ደረጃ፡ XII
  • ደመወዝ፡ 16348
  • የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት/ዝውውር
  • የመደብ መታወቂያ ቁጥር: 10.1/ደረ-482

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የሥራ ግብር የተከፈለበት የስራ ልምድ፣ የትምህርት ማስረጃ እና ስቱደንት ኮፒ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ከመገናኛ ወረድ ብሎ ከአምቼ መኪና መገጣጠሚያ አጠገብ የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩት የብቃትና የሰው ሃብት አስተዳደር ስራ አስፈፃሚ ቢሮ ቁጥር 110 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ማስታወሻ፡ በ10 +1/10+2/10+3/10+4/10+5 ደረጃ የትምህርት ማስረጃዎችን የሚያቀርቡ አመልካቾች የሙያ ብቃት ማረጋገጫ (COC) ማቅረብ አለባቸው፡፡ የፈተና ቀን በውስጥ ሰሌዳ የሚገለጽ ይሆናል፡፡

Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ በአፈር ሳይንስ፣ እርሻ ምህንድስና፣ እርሻ ኤኮኖሚክስ፣ ባይሎጂ፣ አፕላይድ ባይሎጂ፣ ኬሚስትሪ፣ አፕላይድ ኬሚስትሪ፣ ሰብል ሳይንስ፣ እንስሳት ሳይንስ፣ እፅዋት ሳይንስ፣ ፋድ ኢንጂነሪንግ፣ ፋድ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኬሚካል ኢንጂነሪንግ፣ አፕላይድ ሂማን ኒውትሪሽን፣ አኒማል ፕሮዳክሽንና ቴክኖሎጂ፣ ሆርቲካልቸር ሳይንስ፣ እንስሳት ሳይንስና ምግብ ዝግጅት፣ ጨርቃ ጨርቅ ምህንድስና፣ ኢንዱስትሪያል ምህንድስና፣ በሲቪል ኢንጂነሪንግ፣ ፊዚክስ፣ 2 ዓመት፣ ጂኦፊዚክስ፣ ትራንስፖርት ኢንጂነሪንግ፣ ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት፣ ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ፣ ኢንቫይሮመንታል ኢንጅነሪንግ፣ ጂኦሎጂ፣ ሀይድሮሊክ ኢንጂነሪንግ፣ አርክቴክቸር ምህንድስና፣ መንገድ ኢንጅነሪንግ፣ ማቴሪያል ምህንድስና፣ ማቴሪያ ሳይንስ፣ በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ፣ መካኒካል ኢንጂነሪንግ፣ አውቶሞቲቭ ኢንጂነሪንግ /ቴክኖሎጂ፣ ኤሌክትሮ ሜካኒካል ኢንጂነሪንግ፣ ማኑፋክቸሪንግ፣ ሜካኒካል ቴክኖሎጂ ኢንጂነሪንግ፣ ኤሌክትሮኒክስ ኢንጂነሪንግ፣ በደን ሳይንስ፣ በባዮ-ሜዲካል ሳይንስ፣ ውሃ-ቴክኖሎጂ፣ አካባቢ ሳይንስ፣ አካባቢ ደህንነት ሳይንስ፣ ጤና መኮንን፣ ሜዲካል የጤና ሙያ፣ በኬሚካል ቴክኖሎጂ፣ በኬሚካል ኢንጂነሪንግ፣ ኢንዱስትሪያል ኬሚስትሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮምፒዩተር ሳይንስ፣ ኮምፒዩተር ምህንድስና ይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የሥራ ግብር የተከፈለበት የስራ ልምድ፣ የትምህርት ማስረጃ እና ስቱደንት ኮፒ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ከመገናኛ ወረድ ብሎ ከአምቼ መኪና መገጣጠሚያ አጠገብ የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩት የብቃትና የሰው ሃብት አስተዳደር ስራ አስፈፃሚ ቢሮ ቁጥር 110 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ማስታወሻ፡ በ10 +1/10+2/10+3/10+4/10+5 ደረጃ የትምህርት ማስረጃዎችን የሚያቀርቡ አመልካቾች የሙያ ብቃት ማረጋገጫ (COC) ማቅረብ አለባቸው፡፡ የፈተና ቀን በውስጥ ሰሌዳ የሚገለጽ ይሆናል፡፡

Deadline: Aug 19, 2026, 12:00 AM

Location: Megenagna

Amount: 1