የስነ-ዜጋና ስነ ምግባር አሰልጣኝ
Position:
Organization: Nifas Silk Polytechnic College
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ: በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት
- የስራ ልምድ: 2 አመት የስራ ልምድ ያለው
- ብዛት: 1
- ደመወዝ፡ 17838
- የቤት አበል፡ 3000
- የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት
- የስራ መደቡ ደረጃ ፡ ደረጃ B ጀማሪ ኢንስትራክተር
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ የትምህርት ማስረጃ በመያዝ ጎተራ ማሳለጫ ወደ ቢሾፍቱ መንገድ ዶ/ር ማሞ ባህላዊ ህክምና አካባቢ በሚገኘው ቢሮአችን የሰው ሀብት ስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 304 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0114402171 ይደውሉ፡፡
Job Requirements በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ የትምህርት ማስረጃ በመያዝ ጎተራ ማሳለጫ ወደ ቢሾፍቱ መንገድ ዶ/ር ማሞ ባህላዊ ህክምና አካባቢ በሚገኘው ቢሮአችን የሰው ሀብት ስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 304 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0114402171 ይደውሉ፡፡Deadline: Oct 20, 2026, 12:00 AM
Location: Gotera
Amount: 1
