ከፍተኛ የክልሎች የሰው ሃይል ዕቅድ ወይም ልማትና እውቅና ስርዓት ዝርጋታ ድጋፍና ክትትል ባለሙያ
Position:
Organization: Federal Civil Service Commission
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ ሁለተኛ ዲግሪ በሥራ አመራር፣ የሰው ሀብት ሥራ አመራር፣ በፕሮጀክት ሥራ አመራር ፣ በትምህርት ዕቅድና ሥራ አመራር፣ በሊደርሽፕ፣ በሊደርሽፕና መልካም አስተዳደር፣ በፌደራልና አካባቢ አስተዳደር ጥናት፣ በፐብሊክ ፖሊሲ ጥናት፣ ሪጅናል እና ሎካል ልማት ጥናት፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በፕሮጀክት ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
የስራ ልምድ፡ 6 ዓመት የማማከር እና የምርምር የስራ ልምድ ያለው/ላት
ደመውዝ፡ 31861
ቶፕአፕ፡ 5500
የሞባይል ስልክ፡ 400
የትራንስፖርት፡ 2000
ብዛት፡ 1
ደረጃ፡ IX
የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች ይህንን ሊንክ በመጠቀም ማመልከት ይችላሉ THIS LINK
ማስታወሻ፡ ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ያላቸው አመልካቾች ማመልከት ይችላሉ፡፡ በተጨማሪም የሚያቀርቡት የስራ ልምድ ከ3 ወር ያልበለጠ መሆን ሲኖርበት ለፈተና ለሚመለመሉ አመልካቾች ፈተና የሚሰጥበት ቀንና ቦታ በማስታወቂያ ወይም በስልክ የሚገለጽ ይሆናል፡፡ አመልካቾች የጽሁፍና የቃለ-መጠይቅ ፈተናውን ተወዳድረው ካለፉ ሥራ ከመጀመሩ በፊት ተያዥ ማቅረብ አለባቸው፡፡ለሚቀረቡ የትምህርት ማስረጃዎች ህጋዊነት አመልካቾች ኃላፊነት ይወስዳሉ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251115549693 ይደውሉ፡፡
Job Requirements ሁለተኛ ዲግሪ በሥራ አመራር፣ የሰው ሀብት ሥራ አመራር፣ በፕሮጀክት ሥራ አመራር ፣ በትምህርት ዕቅድና ሥራ አመራር፣ በሊደርሽፕ፣ በሊደርሽፕና መልካም አስተዳደር፣ በፌደራልና አካባቢ አስተዳደር ጥናት፣ በፐብሊክ ፖሊሲ ጥናት፣ ሪጅናል እና ሎካል ልማት ጥናት፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በፕሮጀክት ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ማስታወሻ፡ ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ያላቸው አመልካቾች ማመልከት ይችላሉ፡፡ በተጨማሪም የሚያቀርቡት የስራ ልምድ ከ3 ወር ያልበለጠ መሆን ሲኖርበት ለፈተና ለሚመለመሉ አመልካቾች ፈተና የሚሰጥበት ቀንና ቦታ በማስታወቂያ ወይም በስልክ የሚገለጽ ይሆናል፡፡ አመልካቾች የጽሁፍና የቃለ-መጠይቅ ፈተናውን ተወዳድረው ካለፉ ሥራ ከመጀመሩ በፊት ተያዥ ማቅረብ አለባቸው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251115549693 ይደውሉ፡፡Deadline: Jul 10, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
