ዳቦና ኬክ ዝግጅት መምህር- ቢ ደረጃ ጀማሪ ኢንስትራክተር
Position:
Organization: Tourism Training Institute (TTI)
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡
በኬክና ዳቦ ዝግጅት ሙያ በደረጃ 4 የሰለጠነ/ችና የብቃት ማረጋገጫ /COC/ ያለው/ላት ወይም በሆቴል እና ሆስፒታሊቲ ማኔጅመንት በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ቀች እና ብቃቱ የተረጋገጠ
የስራ ልምድ፡
0 ዓመት
ብዛት: 2
ደመወዝ፡ 16348
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
ደረጃ፡ XII
የመደብ መታወቂያ ቁጥር፡ 25.7/ቱማ-344፣348
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
ተማሪዎችን በዳቦ እና ኬክ አዘገጃጀት ላይ ስልጠና መስጠት
የዳቦና ኬክ ዝግጅት መሠረታዊ እውቀትና ተግባራዊ ክህሎት ማስተማር
የምግብ ንፅህናና የሥራ ደህንነት መመሪያዎችን ማስተማርና ማክበር
የጥሬ ዕቃዎችን አዘገጃጀት፣ መመዘንና ትክክለኛ አጠቃቀምን ማሳየት
የመጋገሪያ መሣሪያዎችንና ማሽኖችን በአግባቡ አጠቃቀም ማሳየት
የሰልጣኞችን ተግባራዊ ሥራ መከታተልና ግብረመልስ መስጠት
የስልጠና ቁሳቁሶችንና የስራ ቦታን በንፅህና መጠበቅ
የሰልጣኞችን የተማሩትን እውቀትና ክህሎት መመዘንና ውጤት መመዝገብ
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች ሙሉ የት/ት ማስረጃ(ስቱደንት ኮፒ) ጨምሮ የስልጠናና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ገነት ሆቴል አጠገብ በሚገኘው የፌዴራል ቱሪዝም ማሠልጠኛ ኢንስቲትዩት የብቃትና የሰው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈፃሚ ክፍል ቢሮ ቁጥር 50 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡
ማስታወሻ፡ ከግል ድርጅቶች ለተገኘ የሥራ ልምድ ማስረጃ የገቢ ግብር የተከፈለበት ስለመሆኑ የተረጋገጠ መሆን ሲኖርበት የምዝገባ ሰዓት ጠዋት ከ3፡00 ሰዓት – 6፡00 ሰዓት ከሰዓት በኋላ ከ8፡00 - 11፡00 ሰዓት ነው፡፡
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0118333645/0115308113 ይደውሉ፡፡
Job Requirements በኬክና ዳቦ ዝግጅት ሙያ በደረጃ 4 የሰለጠነ/ችና የብቃት ማረጋገጫ /COC/ ያለው/ላት ወይም በሆቴል እና ሆስፒታሊቲ ማኔጅመንት በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ቀች እና ብቃቱ የተረጋገጠ አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ተማሪዎችን በዳቦ እና ኬክ አዘገጃጀት ላይ ስልጠና መስጠት - የዳቦና ኬክ ዝግጅት መሠረታዊ እውቀትና ተግባራዊ ክህሎት ማስተማር - የምግብ ንፅህናና የሥራ ደህንነት መመሪያዎችን ማስተማርና ማክበር - የጥሬ ዕቃዎችን አዘገጃጀት፣ መመዘንና ትክክለኛ አጠቃቀምን ማሳየት - የመጋገሪያ መሣሪያዎችንና ማሽኖችን በአግባቡ አጠቃቀም ማሳየት How to Apply አመልካቾች ሙሉ የት/ት ማስረጃ(ስቱደንት ኮፒ) ጨምሮ የስልጠናና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ገነት ሆቴል አጠገብ በሚገኘው የፌዴራል ቱሪዝም ማሠልጠኛ ኢንስቲትዩት የብቃትና የሰው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈፃሚ ክፍል ቢሮ ቁጥር 50 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ ከግል ድርጅቶች ለተገኘ የሥራ ልምድ ማስረጃ የገቢ ግብር የተከፈለበት ስለመሆኑ የተረጋገጠ መሆን ሲኖርበት የምዝገባ ሰዓት ጠዋት ከ3፡00 ሰዓት – 6፡00 ሰዓት ከሰዓት በኋላ ከ8፡00 - 11፡00 ሰዓት ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0118333645/0115308113 ይደውሉ፡፡Deadline: Aug 31, 2026, 12:00 AM
Location: Mexico
Amount: 2
