የሥነምግባር ከፍተኛ ባለሙያ

Position:

Organization: Chemical Industry Corporation

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

የትምህርት ደረጃ፡

  • የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በማንኛውም የማህበራዊ ሳይንስ ሙያዎች የተመረቀ/ቀች

የስራ ልምድ

  • 2/4 ዓመት

ብዛት፡ 1

ደመወዝ፡ 27800

የስራ ቦታ፡ የኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት (አዲስ አበባ)

ተጨማሪ ጥቅማ ጥቅሞች፡ በኮርፖሬሽኑ የሥራ መሪዎች መተዳደሪያ ደንብ መሠረት፡

  • የሕክምና አገልግሎት ወጪ ለተቀጣሪው እና ለቤተሰቡ ይሸፈናል፤
  • የ24 ሰዓት የመድህን ዋስትና ሽፋን
  • ከአዲስ አበባ ውጭ ላለው የስራ መደብ መኖሪያ ቤት
  • የትራንስፖርት አገልግሎት ወይም አበል ወዘተ... ይሰጣል

ደረጃ፡ XII

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የሚከተሉትን ሊንኮች በመጠቀም ማመልከት ይችላሉ፡ ጎግል ፎርም፡- THIS LINK ወይም ቴሌ ግራም፡- THIS LINK ወይም አመልካቾች የሥራ ማመልከቻ እና CV፣ የሥራ ልምድ፣ የትምህርት ማስረጃና ሌሎች ማስረጃዎቻቸውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ የኮርፖሬሽኑ ዋናው መ/ቤት ከቦሌ ወደ መገናኛ በሚወስደው መንገድ ከመሶብ መስራያ ቤት ፊት ለፊት በቀድሞ ኢምፕሪያል ሆቴል ህንፃ ውስጥ 1ኛ ፎቅ በሚገኘው የኮርፖሬት የሰው ሀብትና ፋሲሊቲ ሥራ አመራር መምሪያ ቢሮ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፡ የሥራ ልምድ የሚታሰበው ከተጠየቀው የትምህርት ደረጃ ምረቃ በኋላ ሲሆን የሚቀርበው የስራ ልምድ ማስረጃ የሥራ ግብር የተከፈለበት እና አግባብነት ያለው (ከሥራ መደቡ ጋር ተዛማጅነት ያለው) መሆን ይኖርበታል፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251116624326 ይደውሉ፡፡

Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በማንኛውም የማህበራዊ ሳይንስ ሙያዎች የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ወይም አመልካቾች የሥራ ማመልከቻ እና CV፣ የሥራ ልምድ፣ የትምህርት ማስረጃና ሌሎች ማስረጃዎቻቸውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ የኮርፖሬሽኑ ዋናው መ/ቤት ከቦሌ ወደ መገናኛ በሚወስደው መንገድ ከመሶብ መስራያ ቤት ፊት ለፊት በቀድሞ ኢምፕሪያል ሆቴል ህንፃ ውስጥ 1ኛ ፎቅ በሚገኘው የኮርፖሬት የሰው ሀብትና ፋሲሊቲ ሥራ አመራር መምሪያ ቢሮ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ የሥራ ልምድ የሚታሰበው ከተጠየቀው የትምህርት ደረጃ ምረቃ በኋላ ሲሆን የሚቀርበው የስራ ልምድ ማስረጃ የሥራ ግብር የተከፈለበት እና አግባብነት ያለው (ከሥራ መደቡ ጋር ተዛማጅነት ያለው) መሆን ይኖርበታል፡፡

Deadline: Jul 27, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1