የቢሮ ፅዳት ሰራተኛ /መልእክተኛ

Position:

Organization: SINEGA MANUFACTURING PLC

Not Specified

ሲነጋ ማኑፋክቸሪንግ ኃ.የተ.የግ.ማ. ታታሪ፣ ታማኝ፣ ኃላፊነት የሚሰማውና ለሥራ ትጋት ያለው ባለሙያ በየቢሮ ጽዳትና መልዕክተኛ የሥራ መደብ ላይ ለመቅጠር ይፈልጋል።

የስራ መስፈርቶች

የትምህርት ደረጃ፡

  • 8ኛ ወይም 10ኛ ወይም 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀች

የስራ ልምድ፡

  • 1 ዓመት የስራ ልምድ ያላት

  • በተመሳሳይ የሥራ መደብ የሥራ ልምድ ያላት ከሆነ ተመራጭ ነው

ብዛት፡ 1

የሥራ ቦታ፡ ካሳንቺስ

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • የቢሮዎችን፣ የስብሰባ ክፍሎችን፣ የመጠበጠቂያ ቦታዎችንና ሌሎች የሥራ ቦታዎችን ንጽህና መጠበቅ

  • መጸዳጃ ቤቶችንና የጋራ መጠቀሚያ ቦታዎችን በአግባቡ ማጽዳትና ንጽህናቸውን መጠበቅ

  • የጽዳት እቃዎችን በአግባቡ መጠቀምና መጠበቅ

  • የድርጅቱን ደብዳቤዎች፣ ሰነዶችና ሌሎች እቃዎችን ለተመደቡላቸው ቦታዎች በጊዜው ማድረስና መሰብሰብ

  • ወደ ባንክ፣ የመንግሥት ተቋማት፣ አቅራቢዎችና ሌሎች ተቋማት በመሄድ የድርጅቱን የተለያዩ የመልዕክት ሥራዎች ማከናወን

  • የተሰጡ ሰነዶችንና መልዕክቶችን በሚስጥራዊነትና በኃላፊነት መያዝ

  • የስብሰባ ክፍሎችን ለስብሰባ ማዘጋጀትና ከስብሰባ በኋላ ማጽዳት

  • በቢሮ ውስጥ የሚከሰቱ የጽዳትና የጥገና ችግሮችን ለኃላፊው ማሳወቅ

  • በኃላፊ የሚሰጡ ሌሎች ተያያዥ ሥራዎችን ማከናወን

ክህሎቶች

  • ታማኝ፣ ትጉህ፣ በሰዓቱ የምትገኝና ኃላፊነት የሚሰማት

  • ጥሩ የግንኙነትና የትብብር ችሎታ ያላት

  • የአዲስ አበባን የተለያዩ አካባቢዎች በተገቢው የምታውቅ

  • የድርጅት ሰነዶችንና መረጃዎችን በሚስጥራዊነት የምትይዝ

የማመልከቻ መመሪያ

አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ

ማስታወሻ፡ የስራ መደቡ ለሴት አመልካቾች ብቻ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0903745051 ይደውሉ፡፡

Job Requirements 8ኛ ወይም 10ኛ ወይም 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀች በአግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የቢሮዎችን፣ የስብሰባ ክፍሎችን፣ የመጠበጠቂያ ቦታዎችንና ሌሎች የሥራ ቦታዎችን ንጽህና መጠበቅ - መጸዳጃ ቤቶችንና የጋራ መጠቀሚያ ቦታዎችን በአግባቡ ማጽዳትና ንጽህናቸውን መጠበቅ - የጽዳት እቃዎችን በአግባቡ መጠቀምና መጠበቅ - የድርጅቱን ደብዳቤዎች፣ ሰነዶችና ሌሎች እቃዎችን ለተመደቡላቸው ቦታዎች በጊዜው ማድረስና መሰብሰብ - ወደ ባንክ፣ የመንግሥት ተቋማት፣ አቅራቢዎችና ሌሎች ተቋማት በመሄድ የድርጅቱን የተለያዩ የመልዕክት ሥራዎች ማከናወን - የተሰጡ ሰነዶችንና መልዕክቶችን በሚስጥራዊነትና በኃላፊነት መያዝ - የስብሰባ ክፍሎችን ለስብሰባ ማዘጋጀትና ከስብሰባ በኋላ ማጽዳት - በቢሮ ውስጥ የሚከሰቱ የጽዳትና የጥገና ችግሮችን ለኃላፊው ማሳወቅ - በኃላፊ የሚሰጡ ሌሎች ተያያዥ ሥራዎችን ማከናወን How to Apply አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ማስታወሻ፡ የስራ መደቡ ለሴት አመልካቾች ብቻ ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0903745051 ይደውሉ፡፡

Deadline: Aug 25, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1