የሂሳብ ሰራተኛ

Position:

Organization: Ethiopian School Readiness Initiative

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ የተመረቀ/ቀች
  • የስራ ልምድ፡ 5 ዓመት እና ከዛ በላይ
  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ፡ በስምምነት
  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ እና የክልል ጉዞ እንደ አስፈላጊነቱ

ክህሎቶች

  • Peachtree እና IPSAS እውቀት ያለው/ላት

የማመልከቻ መመሪያ

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ካሪኩለም ቪቴ እና የትምሀርት እና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ን/ስ/ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 የቤት ቁጥር አዲስ በሆነው ለቡ በሚገኘው ኦሳክ ትሬድ ሴንተር ህንጻ ቢሮ ቁጥር 304/03 በመቅረብ እንዲመዘገቡ ድርጅቱ ያስታውቃል፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251114164646 ይደውሉ፡፡

Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ካሪኩለም ቪቴ እና የትምሀርት እና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ን/ስ/ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 የቤት ቁጥር አዲስ በሆነው ለቡ በሚገኘው ኦሳክ ትሬድ ሴንተር ህንጻ ቢሮ ቁጥር 304/03 በመቅረብ እንዲመዘገቡ ድርጅቱ ያስታውቃል፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251114164646 ይደውሉ፡፡

Deadline: Jul 6, 2026, 12:00 AM

Location: Nefas Silk-Lafto

Amount: 1