የቅርንጫፍ ስራ አስኪያጅ
Position:
Organization: Awach Saving and Credit Cooperative Society Ltd
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ፡ በአካውንቲንግና ፋይናንስ፣ በማኔጅመንት፣ በኮኦፕሬቲቭ፣ በኮኦፕሬቲቭ አካውንቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት ውይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት
- የስራ ልምድ፡ በፋይናንስ ተቋማት (ባንክ ወይም ማይክሮ ፋንናንስ) ላይ 6 ዓመት እና ከዚያ በላይ ያገለገለ/ች፣ ከዚህ ውስጥ ቢያንስ 2 ዓመት በኃላፊነት ደረጃ የሠራ/ች
- ብዛት: 2
- ደመወዝ፡ ማራኪ
- የቅጥር ሁኔታ፦ ለ6ዐ ቀናት በሙከራ ጊዜ ተቀጥሮ/ራ በሥራ አፈጻጸም መሠረት ቋሚ የሚሆን/ ምትሆን
- የስራ ቦታ፡ ጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
- ደመወዝ፦ ማራኪ
- ጾታ፦ አይለይም (ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ)
ክህሎቶች
- የኦሮምኛ ቋንቋ በአግባቡ መናገር፣ መስማት፣ ማንበብ እና መጻፍ የሚችል/ ምትችል
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የማመልከቻ ደብዳቤ፣ የሕይወት ታሪክ (CV) እና የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎችን ወደ PDF በመቀየር በኢሜልስ አድራሻችን awach.hr@awachsacco.com በመላክ ወይም አዲስ አበባ፣ አዋሬ ሴቶች አደባባይ፣ አጋር ሕንፃ 2ኛ ፎቅ፣ የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 204 በስራ ሰዓት ብቻ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፦ በነጻ የስልክ መስመር 6326 ይደውሉ፡፡
Job Requirements በአካውንቲንግና ፋይናንስ፣ በማኔጅመንት፣ በኮኦፕሬቲቭ፣ በኮኦፕሬቲቭ አካውንቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት፣ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት ውይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የማመልከቻ ደብዳቤ፣ የሕይወት ታሪክ (CV) እና የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎችን ወደ PDF በመቀየር በኢሜልስ አድራሻችን awach.hr@awachsacco.com በመላክ ወይም አዲስ አበባ፣ አዋሬ ሴቶች አደባባይ፣ አጋር ሕንፃ 2ኛ ፎቅ፣ የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 204 በስራ ሰዓት ብቻ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ለተጨማሪ መረጃ፦ በነጻ የስልክ መስመር 6326 ይደውሉ፡፡Deadline: Aug 23, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
