ጁኒየር ሰርቬየር
Position:
Organization: Ethiopian Roads Authority
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ፡ በሰርቬይንግ ኢንጅነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት
- የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
- ብዛት፡ 2
- ደመወዝ ፡ 9-ሀ 13336
- የሥራ ቦታ፡ በራስ ሀይል መ/ግ/ፕ/ማ/ዳይሬክቶሬት( ለቢሾፍቱኢንተርቼንጅ እና መዳረሻ መ/ግ/ ፕሮጀክት)
- የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- የመሬትና የግንባታ ሳይት ዳሰሳ ሥራዎችን መምራት
- የመሬት መለኪያና የደረጃ ልኬት ማከናወን
- የሰርቬይ መረጃዎችን መሰብሰብ፣ መተንተንና መመዝገብ
- የሰርቬይ ስዕሎችና ሪፖርቶችን ማዘጋጀት
- የሰርቬይ መሳሪያዎችን መጠቀምና ትክክለኛነታቸውን መቆጣጠር
- የሰርቬይ ቡድንን መምራትና የሥራ ጥራትን መከታተል
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የማይመለስ ማመልከቻ፣ ካሪኪለም ቪቴ፣ የተሟላ የትምህርት የስራ ልምድ ማስረጃዎችን ፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር በመያዝ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770 በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
Job Requirements በሰርቬይንግ ኢንጅነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የመሬትና የግንባታ ሳይት ዳሰሳ ሥራዎችን መምራት - የመሬት መለኪያና የደረጃ ልኬት ማከናወን - የሰርቬይ መረጃዎችን መሰብሰብ፣ መተንተንና መመዝገብ - የሰርቬይ ስዕሎችና ሪፖርቶችን ማዘጋጀት - የሰርቬይ መሳሪያዎችን መጠቀምና ትክክለኛነታቸውን መቆጣጠር - የሰርቬይ ቡድንን መምራትና የሥራ ጥራትን መከታተል How to Apply አመልካቾች የማይመለስ ማመልከቻ፣ ካሪኪለም ቪቴ፣ የተሟላ የትምህርት የስራ ልምድ ማስረጃዎችን ፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር በመያዝ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770 በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡Deadline: Sep 5, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 2
