የዶክመንቴሽን ባለሙያ
Position:
Organization: Jerr PLC
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ፣ኮሌጅ፣ቴ/ሞያ ተቋም ቢ.ኤ ዲግሪ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ እና ተዛመጅ የትምህርት ዘርፍ በመጀመሪያ ዲግሪ እና በደረጃ 4 ዲፕሎማ እና ከዚያ በላይ የተመረቀ/ቀች
የስራ ልምድ፡ በሙያው 0/2ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት
ብዛት: 1
ደመወዝ: በድርጅቱ የደመወዝ ስኬል መሠረት
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ ዋናው ቢሮ
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
የድርጅቱን ሰነዶች መቀበል፣ መመዝገብ፣ መመደብና በአግባቡ ማደራጀት
ሰነዶችን በተመደበላቸው የፋይል ሥርዓት መሠረት ማስቀመጥና ማስተዳደር
ሰነዶች በተፈለገ ጊዜ በቀላሉ እንዲገኙ የመረጃ መረጃ ጠቋሚዎችንና የሰነድ ዝርዝሮችን ማዘጋጀት
የሰነድ አያያዝና ማህደር አደረጃጀት ሥርዓቶችን በመከተል የሥራ ሂደቱን ማሻሻል
በሰነድ አያያዝ ላይ የሚያስፈልጉ ሪፖርቶችን ማዘጋጀትና ለሚመለከተው ኃላፊ ማቅረብ
ክህሎቶች
የኮምፒውተር ሶፍተዌሮችን በብቃት መጠቀም የሚችል/ትችል
የማመልከቻ መመሪያ
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ወጪ ከሆነበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7/ሰባት/ተከታታይ የሥራ ቀናት በኢሜል አድራሻችን፡ Jerrhr2021@gmail.com ወይም የትም/ማስረጃ እና የስራ ልምድ ከማይመለስ ኮፒ ጋር ይዛችሁ ሜክሲኮ ከጠማማ ፎቅ ዝቅ ብሎ ከጮራ የጋዝ እና ኪሚካል ማምረቻ ግቢ ቀጥሎ በሚገኘው አማጋ ህንፃ 6ኛ ፎቅ አስተዳደር ክፍል በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ 0114-671713 ይደውሉ፡፡
ዌብሳይታችን፡ www.jerr.et
Job Requirements ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ፣ኮሌጅ፣ቴ/ሞያ ተቋም ቢ.ኤ ዲግሪ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ እና ተዛመጅ የትምህርት ዘርፍ በመጀመሪያ ዲግሪ እና በደረጃ 4 ዲፕሎማ እና ከዚያ በላይ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የድርጅቱን ሰነዶች መቀበል፣ መመዝገብ፣ መመደብና በአግባቡ ማደራጀት - ሰነዶችን በተመደበላቸው የፋይል ሥርዓት መሠረት ማስቀመጥና ማስተዳደር - ሰነዶች በተፈለገ ጊዜ በቀላሉ እንዲገኙ የመረጃ መረጃ ጠቋሚዎችንና የሰነድ ዝርዝሮችን ማዘጋጀት - የሰነድ አያያዝና ማህደር አደረጃጀት ሥርዓቶችን በመከተል የሥራ ሂደቱን ማሻሻል - በሰነድ አያያዝ ላይ የሚያስፈልጉ ሪፖርቶችን ማዘጋጀትና ለሚመለከተው ኃላፊ ማቅረብ How to Apply መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ወጪ ከሆነበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7/ሰባት/ተከታታይ የሥራ ቀናት በኢሜል አድራሻችን፡ Jerrhr2021@gmail.com ወይም የትም/ማስረጃ እና የስራ ልምድ ከማይመለስ ኮፒ ጋር ይዛችሁ ሜክሲኮ ከጠማማ ፎቅ ዝቅ ብሎ ከጮራ የጋዝ እና ኪሚካል ማምረቻ ግቢ ቀጥሎ በሚገኘው አማጋ ህንፃ 6ኛ ፎቅ አስተዳደር ክፍል በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ 0114671713 ይደውሉ፡፡Deadline: Oct 23, 2026, 12:00 AM
Location: ሜክሲኮ ከጠማማ ፎቅ ዝቅ ብሎ ከጮራ የጋዝ እና ኪሚካል ማምረቻ ግቢ ቀጥሎ በሚገኘው አማጋ ህንፃ 6ኛ ፎቅ አስተዳደር ክፍል ET
Amount: 1
