ሲኒየር ሴክሬተሪ

Position:

Organization: Emergency Relief Transport Enterprise (ERTE)

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምሀርት ደረጃ፡ በሴክሬቴሪያል ሳይንስ/በኦፊስ ማኔጅመንት/ሴክሬተሪ ቴክኖሎጂና ኦፊስ ማኔጅመንት/ከስተመር ኮንታክት/ኦፍስ አድሚኔስትሬሽን/ሴክሬተሪያል ኦፕሬሽን/በሴክሬታሪያል ሳይንስ ኦፍስ ማኔጅመንት/በቢሮ አስተዳደርና ሴክሬተሪያል ቴክኖሎጂ በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ የተመረቀች

  • የስራ ልምድ፡ 2/4 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያላት

  • ደመወዝ፡ 15,658.00

  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

  • ብዛት: 3

  • የስራ ደረጃ: 8

ክህሎቶች

  • ሚስጥር መጠበቅ

  • የደንበኞች አገልግሎትና ተግባቦት

  • የቢሮ ደንብና ስርዓት

  • መልካም ስነ-ምግባር

የማመልከቻ መመሪያ

ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን መመዘኛ የምታሟሉ አመልካቾች  በትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ተቋም ትክክለኛነቱ የተረጋገጡ የትምህርት ዝግጅት፣ COCን ያለፋችሁበት ጨምሮ  የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦርጅናል ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ እና CV ጋር በመያዝ ቃሊቲ ሸገር ዳቦ መጋገሪያ ፊት ለፊት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ካለበት ህንፃ ጀርባ 200 ሜትር ወደ ውስጥ የሚያስገባውን ፒስታ መንገድ ይዞ በሚገኘው መ/ቤታችን የሰው ሀብት አስተዳደር ዲፓርትመንት ቢሮ ወይም አዳማ  ቅርንጫፍ ፅ/ቤት በሚገኘው የብሔራዊ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ማዕከላዊ መጋዘን ቢሮ ቁጥር 15 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 011-439-00-75 ይደውሉ፡፡

Job Requirements በሴክሬቴሪያል ሳይንስ/በኦፊስ ማኔጅመንት/ሴክሬተሪ ቴክኖሎጂና ኦፊስ ማኔጅመንት/ከስተመር ኮንታክት/ኦፍስ አድሚኔስትሬሽን/ሴክሬተሪያል ኦፕሬሽን/በሴክሬታሪያል ሳይንስ ኦፍስ ማኔጅመንት/በቢሮ አስተዳደርና ሴክሬተሪያል ቴክኖሎጂ በመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ የተመረቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች በትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ተቋም ትክክለኛነቱ የተረጋገጡ የትምህርት ዝግጅት፣ COCን ያለፋችሁበት ጨምሮ የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦርጅናል ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ እና CV ጋር በመያዝ ቃሊቲ ሸገር ዳቦ መጋገሪያ ፊት ለፊት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ካለበት ህንፃ ጀርባ 200 ሜትር ወደ ውስጥ የሚያስገባውን ፒስታ መንገድ ይዞ በሚገኘው መ/ቤታችን የሰው ሀብት አስተዳደር ዲፓርትመንት ቢሮ ወይም አዳማ  ቅርንጫፍ ፅ/ቤት በሚገኘው የብሔራዊ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ማዕከላዊ መጋዘን ቢሮ ቁጥር 15 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0114390075 ይደውሉ፡፡

Deadline: Oct 22, 2026, 12:00 AM

Location: Kality

Amount: 3