የሽያጭ ሰራተኛ

Position:

Organization: Epherem Solomon Kebede Printing and related activities

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀች ወይም በማንኛውም የትምህርት መስክ በቴክኒክና ሙያ የተመረቀች

  • የስራ ልምድ፡ 1 ዓመት እና ከዛ በላይ የስራ ልምድ ያላት

  • ብዛት፡ 2

  • ጾታ፡ - ሴት

  • የስራ ሰዓት:- 2:00-1:30

  • ደመወዝ:- 7,000

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • የፅህፈት መሳሪያዎችን ሽያጭ ማከናወን

  • የደንበኞችን ትዕዛዝ መቀበል እና ተገቢ አገልግሎት መስጠት

  • የህትመት እና ተያያዥ ስራዎችን መስራት

  • ከደንበኞች ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠር

  • ከደንበኞች ለሚነሱ ጥያቄዎች ተገቢውን እና ፈጣን ምላሽ መስጠት

  • የደንበኛ መረጃዎችን በጥንቃቄ መያዝ እና ሚስጥራዊነትን መጠበቅ

  • የስራ ቦታ ንፅህናና ስርዓትን መጠበቅ

  • እንደ ፖስፖርት እና ንግድ ፍቃድ ያሉ የኦንላይን ስራዎችን መስራት

የማመልከቻ መመሪያ

አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ

ማስታወሻ፡ የስራ ሰዓት ከ2:00-1:30 ሲሆን አመልካቾች ሲቪያቸውን እና የትምህርት ማስረጃቸውን በተቀመጠው አድራሻ መላክ ይኖርባቸዋል፡፡ የኮምፒውተር እና ጥሩ የእንግሊዘኛ ቋንቋ  እውቀት ያላት የ አርቴፊሺያል ኢንተለጀንስ ስልጠና ለወሰዱ አመልካቾች ቅድሚያ የምንሰጥ ሲሆን በአሁኑ ወቅት በትምህርት ላይ የምትገኙ እና የ2019 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች መስፈርቱን ስለማታሟሉ ማመልከቻችሁን የማንቀበል መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251965948191 ይደውሉ፡፡

Job Requirements 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀች ወይም በማንኛውም የትምህርት መስክ በቴክኒክና ሙያ የተመረቀች ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የፅህፈት መሳሪያዎችን ሽያጭ ማከናወን - የደንበኞችን ትዕዛዝ መቀበል እና ተገቢ አገልግሎት መስጠት - የህትመት እና ተያያዥ ስራዎችን መስራት - ከደንበኞች ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠር - ከደንበኞች ለሚነሱ ጥያቄዎች ተገቢውን እና ፈጣን ምላሽ መስጠት - የደንበኛ መረጃዎችን በጥንቃቄ መያዝ እና ሚስጥራዊነትን መጠበቅ - የስራ ቦታ ንፅህናና ስርዓትን መጠበቅ - እንደ ፖስፖርት እና ንግድ ፍቃድ ያሉ የኦንላይን ስራዎችን መስራት How to Apply አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ማስታወሻ፡ የስራ ሰዓት ከ2:00-1:30 ሲሆን አመልካቾች ሲቪያቸውን እና የትምህርት ማስረጃቸውን በተቀመጠው አድራሻ መላክ ይኖርባቸዋል፡፡ የኮምፒውተር እና ጥሩ የእንግሊዘኛ ቋንቋ  እውቀት ያላት የ አርቴፊሺያል ኢንተለጀንስ ስልጠና ለወሰዱ አመልካቾች ቅድሚያ የምንሰጥ ሲሆን በአሁኑ ወቅት በትምህርት ላይ የምትገኙ እና የ2019 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች መስፈርቱን ስለማታሟሉ ማመልከቻችሁን የማንቀበል መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251965948191 ይደውሉ፡፡

Deadline: Jul 25, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1