የፕሮጀክት ዕቅድ ዝግጅት ክትትልና አፈፃፀም ግምገማ ቡድን መሪ
Position:
Organization: Federal Civil Service Commission
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በስታቲስቲክስ፣ ኢኮኖሚክስ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
የስራ ልምድ፡ 7/6 ዓመት
ደመውዝ፡ 25785
ቶፕአፕ፡ 9000
ብዛት፡ 1
ደረጃ፡ X
የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች ይህንን ሊንክ በመጠቀም ማመልከት ይችላሉ THIS LINK
ማስታወሻ፡ ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ያላቸው አመልካቾች ማመልከት ይችላሉ፡፡ በተጨማሪም የሚያቀርቡት የስራ ልምድ ከ3 ወር ያልበለጠ መሆን ሲኖርበት ለፈተና ለሚመለመሉ አመልካቾች ፈተና የሚሰጥበት ቀንና ቦታ በማስታወቂያ ወይም በስልክ የሚገለጽ ይሆናል፡፡ አመልካቾች የጽሁፍና የቃለ-መጠይቅ ፈተናውን ተወዳድረው ካለፉ ሥራ ከመጀመሩ በፊት ተያዥ ማቅረብ አለባቸው፡፡ለሚቀረቡ የትምህርት ማስረጃዎች ህጋዊነት አመልካቾች ኃላፊነት ይወስዳሉ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251115549693 ይደውሉ፡፡
Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በስታቲስቲክስ፣ ኢኮኖሚክስ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ማስታወሻ፡ ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ያላቸው አመልካቾች ማመልከት ይችላሉ፡፡ በተጨማሪም የሚያቀርቡት የስራ ልምድ ከ3 ወር ያልበለጠ መሆን ሲኖርበት ለፈተና ለሚመለመሉ አመልካቾች ፈተና የሚሰጥበት ቀንና ቦታ በማስታወቂያ ወይም በስልክ የሚገለጽ ይሆናል፡፡ አመልካቾች የጽሁፍና የቃለ-መጠይቅ ፈተናውን ተወዳድረው ካለፉ ሥራ ከመጀመሩ በፊት ተያዥ ማቅረብ አለባቸው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251115549693 ይደውሉ፡፡Deadline: Jul 10, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
