የማርኬቲንግ እና ሽያጭ መመሪያ ሥራ አስኪያጅ
Position:
Organization: Jerr PLC
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት እና ተዛማጅ የትምህርት መስክ በማስተርስ ወይም በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ቀች
የሥራ ልምድ
8/10 ዓመትና በላይ በሙያው የሥራ ልምድ ያለው ከዚህ ውስጥ 4/5 ዓመቱን በሥራ አስኪያጅነት የሠራ
በማኑፋክቸሪንግ፣ኢምፖርት ኤክስፖርት የግል ተቋም ላይ በተመሳሳይ የሥራ ኃላፊነት ላይ ለሠራ ቅድሚያ ይሰጠዋል፡፡
ደመወዝ፡ በድርጅቱ የደመወዝ ስኬል መሠረት
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ዋናው ቢሮ
የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ
ብዛት፡ 1
የማመልከቻ መመሪያ
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ወጪ ከሆነበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7/ሰባት/ተከታታይ የሥራ ቀናት በኢሜል አድራሻችን፡ Jerrhr2021@gmail.com ወይም የትም/ማስረጃ እና የስራ ልምድ ከማይመለስ ኮፒ ጋር ይዛችሁ ሜክሲኮ ከጠማማ ፎቅ ዝቅ ብሎ ከጮራ የጋዝ እና ኪሚካል ማምረቻ ግቢ ቀጥሎ በሚገኘው አማጋ ህንፃ 6ኛ ፎቅ አስተዳደር ክፍል በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ 0114-671713 ይደውሉ፡፡
Job Requirements ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት እና ተዛማጅ የትምህርት መስክ በማስተርስ ወይም በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ወጪ ከሆነበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7/ሰባት/ተከታታይ የሥራ ቀናት በኢሜል አድራሻችን፡ Jerrhr2021@gmail.com ወይም የትም/ማስረጃ እና የስራ ልምድ ከማይመለስ ኮፒ ጋር ይዛችሁ ሜክሲኮ ከጠማማ ፎቅ ዝቅ ብሎ ከጮራ የጋዝ እና ኪሚካል ማምረቻ ግቢ ቀጥሎ በሚገኘው አማጋ ህንፃ 6ኛ ፎቅ አስተዳደር ክፍል በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ 0114671713 ይደውሉ፡፡Deadline: Oct 23, 2026, 12:00 AM
Location: ETሜክሲኮ ከጠማማ ፎቅ ዝቅ ብሎ ከጮራ የጋዝ እና ኪሚካል ማምረቻ ግቢ ቀጥሎ በሚገኘው አማጋ ህንፃ 6ኛ ፎቅ አስተዳደር ክፍል ET
Amount: 1
