መስማት የተሳናቸው መምህራን ረዳት

Position:

Organization: Abyssinia General Secondary School

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ: 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ወይም የ10ኛ ክፍል መልቀቂያ ወስዶ ያጠናቀቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
  • የስራ ልምድ: 4 ዓመት የስራ ልምድ በጸሃፊነት፣ በመዝገብ ቤት በዳታ ኢንኮደርነት እና በመረጃ አያያዝ የሰራ/ች
  • ብዛት: 1
  • ደመወዝ፡ 8029
  • ደረጃ፡ VI
  • የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት

ክህሎቶች

  • መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያለው/ላት

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በመያዝ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 አስተዳደር ወረድ ብሎ በሚገኘው የአቢሲኒያ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሰው ሃይል ቢሮ በመምጣት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን አንገልጻለን፡፡

Job Requirements 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ወይም የ10ኛ ክፍል መልቀቂያ ወስዶ ያጠናቀቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በመያዝ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 አስተዳደር ወረድ ብሎ በሚገኘው የአቢሲኒያ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሰው ሃይል ቢሮ በመምጣት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን አንገልጻለን፡፡

Deadline: Oct 27, 2026, 12:00 AM

Location: Addis Ketema

Amount: 1