የደንበኞች አገልግሎት እና ግንኙነት ኦፊሰር

Position:

Organization: Lion Security Service PLC

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ እዉቅና ካለዉ የትምህርት ተቋም በኢንተርፕራይዝ፣ ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ፣ ቢዝነስ አስተዳደር፣ ኮሙኒኬሽን እና ተያያዥ የት/ት ዘርፎች የመጀመርያ ዲግሪ ያለው/ያላት

  • የስራ ልምድ፡ በደንበኛ አገልግሎት ወይም በህዝብ ግንኙነት ዘርፍ 3 ዓመት እና ከዛ በላይ አግባብነት ያለዉ የስራ ልምድ ያለዉ/ያላት

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ(ያልተጣራ)፡ 31300

  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

  • ጾታ፡ አይለይም

  • ዕድሜ፡ 30-50

  • የስራ ሰዓት፡ 8

  • የስራ ቦታ፡ ቦሌ ወሎ ሰፈር

  • ልዩ ልዩ ጥቅማ ጥቅሞች፡ የሃዘን፣የደስታ፣የዓመት ፈቃድ እና በስራ ላይ ለሚገጥም ጉዳትም ሆነ ሞት ኢንሹራንስ፤ ቁርስ እና ምሳ እና የሰርቪስ አገልግሎት ካምፓኒዉ ያቀርባል፡፡

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • ከደንበኞች የሚቀርቡ ጥያቄዎችን፣ ቅሬታዎችንና የመረጃ ፍላጎቶችን መቀበልና ተገቢውን ምላሽ መስጠት

  • የድርጅቱን ምርቶችና አገልግሎቶች በትክክል ለደንበኞች ማስረዳት

  • ከደንበኞች ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠርና የረጅም ጊዜ የደንበኛ ታማኝነትን ማሳደግ

  • የደንበኞችን ቅሬታዎች በመመዝገብ ከሚመለከታቸው ክፍሎች ጋር በመተባበር መፍትሔ ማስገኘት

  • የደንበኞችን አስተያየትና የአገልግሎት እርካታ በመሰብሰብ ለአገልግሎት ማሻሻያ ሀሳብ ማቅረብ

  • የደንበኞችን መረጃና የግንኙነት መዝገቦችን በትክክል ማደራጀትና ማስቀመጥ

  • የድርጅቱን የአገልግሎት መስፈርቶችና የውስጥ አሠራር ሥርዓቶች መከተል

  • የደንበኞችን ፍላጎትና የአገልግሎት አፈጻጸም ሪፖርቶችን ማዘጋጀትና ለቅርብ ኃላፊ ማቅረብ

ክህሎቶች

  • በታማኝነት ስራውን አክብሮ መስራት የሚችል

  • የኮፒውተር አጠቃቀም ችሎታ MS office/Outlook word, Excel እና መሰረታዊ የኮምፒዉተር ሶፍትዌሮች አጠቃቀም ላይ የዳበረ እዉቀት ያለው/ያላት

  • ኢሜሎችን በባለሙያ ደረጃ አዘጋጅቶ የመመለስ ችሎታ ያለዉ/ያላት

  • የአማርኛ እና እንግሊዝኛ ቋንቋ መጻፍና መናገር የሚችል/የምትችል፤

  • ስራን በግዜዉ የማጠናቀቅ እና የደንበኞችን ስሜት ተረድቶ በቁርጠኝነትና በትህትና የማስተናገድ ችሎታ ያለዉ/ያላት

  • በታማኝነትና በቅልጥፍና ስራውን አክብሮ መስራት የሚችል/የምትችል

  • የካምፓኒውን መመሪያ አክብሮ የሚሰራ/የምትሰራ

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች መገናኛ ከአምቼ ጀርባ ጃፓን መኖሪያ መንደር በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመምጣት ማመልከት ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፡ አመልካቾች ዕድሜያቸው ከ30-50 መሆን አለበት፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ 0922464043 ይደውሉ፡፡

Job Requirements እዉቅና ካለዉ የትምህርት ተቋም በኢንተርፕራይዝ፣ ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ፣ ቢዝነስ አስተዳደር፣ ኮሙኒኬሽን እና ተያያዥ የት/ት ዘርፎች የመጀመርያ ዲግሪ ያለው/ያላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ከደንበኞች የሚቀርቡ ጥያቄዎችን፣ ቅሬታዎችንና የመረጃ ፍላጎቶችን መቀበልና ተገቢውን ምላሽ መስጠት - የድርጅቱን ምርቶችና አገልግሎቶች በትክክል ለደንበኞች ማስረዳት - ከደንበኞች ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠርና የረጅም ጊዜ የደንበኛ ታማኝነትን ማሳደግ - የደንበኞችን ቅሬታዎች በመመዝገብ ከሚመለከታቸው ክፍሎች ጋር በመተባበር መፍትሔ ማስገኘት - የደንበኞችን አስተያየትና የአገልግሎት እርካታ በመሰብሰብ ለአገልግሎት ማሻሻያ ሀሳብ ማቅረብ - የደንበኞችን መረጃና የግንኙነት መዝገቦችን በትክክል ማደራጀትና ማስቀመጥ - የድርጅቱን የአገልግሎት መስፈርቶችና የውስጥ አሠራር ሥርዓቶች መከተል - የደንበኞችን ፍላጎትና የአገልግሎት አፈጻጸም ሪፖርቶችን ማዘጋጀትና ለቅርብ ኃላፊ ማቅረብ How to Apply አመልካቾች መገናኛ ከአምቼ ጀርባ ጃፓን መኖሪያ መንደር በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመምጣት ማመልከት ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች ዕድሜያቸው ከ30-50 መሆን ሲኖርበት የሃዘን፣የደስታ፣የዓመት ፈቃድ እና በስራ ላይ ለሚገጥም ጉዳትም ሆነ ሞት ኢንሹራንስ፤ ቁርስ እና ምሳ እና የሰርቪስ አገልግሎት ድርጅቱ የሚያቀርብ ይሆናል፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ 0922464043 ይደውሉ፡፡

Deadline: Oct 30, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1