የቪዲዮ ኮንፈረንስ ቴክኒሽያን

Position:

Organization: Jinka University

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ በኮምፒዩተር ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ ሶፍትዌር ምህንድስና እና ኮምፒዩተር ምህንድስና። የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት

  • የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ ፡ 12566

  • ደረጃ፡ IX

  • የመ/መ/ቁጥር፡ 8.47/ጂካዩ-123

  • የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች ኦርጅናልና ኮፒ የትምህርት ማስረጃዎች በመያዝ ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ግቢና አዲስ አበባ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡

Job Requirements በኮምፒዩተር ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣ ሶፍትዌር ምህንድስና እና ኮምፒዩተር ምህንድስና። የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች ኦርጅናልና ኮፒ የትምህርት ማስረጃዎች በመያዝ ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ግቢና አዲስ አበባ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡

Deadline: Sep 12, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1