የፍርድ ቤት መር አስማሚ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር

Position:

Organization: Federal Supreme Court of Ethiopia

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ወይም ፒኤችዲ በህግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
  • የስራ ልምድ፡ 10/8/6 ዓመት የስራ ልምድ ከዚህ ውስጥ 6/4/2 ዓመት በኃላፊነት በተለይም ከግጭት መፍቻ ዘዴዎች ጋር በተያያዘ የስራ ልምድ ያለው ቢሆን ይመረጣል
  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ፡ 39000
  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
  • ደረጃ፡ XXII

ክህሎቶች

  • በIFMIS ሲስተም አጠቃቀምና መሰረታዊ የሆነ የኮምፒውተር እውቀትና ችሎታ ያለው
  • በስነ ልቦና እና ነኮምዩኒኬሽን ክህሎት ልዩ ስልጠና ያለው ተጠቃሚ ነው
  • ችግሮችን የመቋቋምና የምፍታት ችሎታ ያለው
  • መልካም የስራ ግንኙነት መፍጠር የሚችል

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማሰረጃቻውን ስካን ኮፒ ከማመልከቻቸው ጋር በኢሜል አድራሻችን fschrmd@fsc.gov.et ወይም ኦሪጅናል የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃቸውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ 6 ኪሎ ፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት የሰው ሀብት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፡ ከግል የትምህርት ተቋማት የተገኘ የትምህርት ማስረጃ በትምህርት ጥራት ማረጋገጫ ባለስልጣን የተረጋገጥ መሆን አለበት፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251111733130 ይደውሉ፡፡

Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ወይም ፒኤችዲ በህግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማሰረጃቻውን ስካን ኮፒ ከማመልከቻቸው ጋር በኢሜል አድራሻችን fschrmd@fsc.gov.et ወይም ኦሪጅናል የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃቸውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ 6 ኪሎ ፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት የሰው ሀብት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ ከግል የትምህርት ተቋማት የተገኘ የትምህርት ማስረጃ በትምህርት ጥራት ማረጋገጫ ባለስልጣን የተረጋገጥ መሆን አለበት፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251111733130 ይደውሉ፡፡

Deadline: Jul 11, 2026, 12:00 AM

Location: Sidist Kilo

Amount: 1