ረዳት ቡና አፍሊ
Position:
Organization: Ethiopian Civil Aviation Authority – Employee Welfare and Consumer Affairs Officer, Human Resources and Administration Department
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ 8ኛ/9ኛ/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ቀች
የስራ ልምድ፡ 10ኛ ክፍል 0 ዓመት፣ 9ኛ ክፍል 1 ዓመት እና 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ቀች 2 ዓመት የስራ ልምድ
ብዛት፡ 1
ደረጃ፡ VI
ደመወዝ፡ በስምምነት
የስራ ክፍል፡ ወጥ ቤት
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
ቡናና ሌሎች ትኩስ መጠጦችን ማዘጋጀት
የቡና መሸጫ ቦታን ንጹህና ሥርዓታማ ማድረግ
የደንበኞችን ትዕዛዝ መቀበልና
የቡና ማዘጋጃ እና ማቅረቢያ ዕቃዎችን ማጽዳት
የሥራ ቦታውን የንጽህናና የምግብ ደህንነት መመሪያዎች መጠበቅ
ከሌሎች ሠራተኞች ጋር በመተባበር ፈጣንና ጥራት ያለው አገልግሎት መስጠት
በቀጥታ ኃላፊ የሚሰጡ ሌሎች ተዛማጅ ሥራዎችን ማከናወን
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃውን ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር እንዲሁም የቀበሌና የፋይዳ መታወቂያ ኮፒ በማያያዝ ቦሌ ኤርፖርት አጠገብ በሚገኘው የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን ሸማቾች ኃ/የተ/ኅ/ሥ/ማ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 80 በግንባር ቀርበው መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ማስታወሻ፡ ማኅበራችን ከደመወዝ በተጨማሪ ልዩ ልዩ ጥቅማ ጥቅሞች አገልግሎት የሚሰጥ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0912163401/0913568819 ይደውሉ፡፡
Job Requirements 8ኛ/9ኛ/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ቡናና ሌሎች ትኩስ መጠጦችን ማዘጋጀት - የቡና መሸጫ ቦታን ንጹህና ሥርዓታማ ማድረግ - የደንበኞችን ትዕዛዝ መቀበልና - የቡና ማዘጋጃ እና ማቅረቢያ ዕቃዎችን ማጽዳት - የሥራ ቦታውን የንጽህናና የምግብ ደህንነት መመሪያዎች መጠበቅ - ከሌሎች ሠራተኞች ጋር በመተባበር ፈጣንና ጥራት ያለው አገልግሎት መስጠት - በቀጥታ ኃላፊ የሚሰጡ ሌሎች ተዛማጅ ሥራዎችን ማከናወን How to Apply አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃውን ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር እንዲሁም የቀበሌና የፋይዳ መታወቂያ ኮፒ በማያያዝ ቦሌ ኤርፖርት አጠገብ በሚገኘው የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን ሸማቾች ኃ/የተ/ኅ/ሥ/ማ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 80 በግንባር ቀርበው መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ማስታወሻ፡ ማኅበራችን ከደመወዝ በተጨማሪ ልዩ ልዩ ጥቅማ ጥቅሞች አገልግሎት የሚሰጥ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0912163401/0913568819 ይደውሉ፡፡Deadline: Oct 2, 2026, 12:00 AM
Location: Bole
Amount: 1
