መሀንዲሶች (የኮንስትራክሽን ባለሙያ)
Position:
Organization: BDA Holdings Plc
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ በሲቪል ኢንጅነሪንግ፣ ማኔጅመንት፣ በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት፣በአርክቴክት ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት
የስራ ልምድ፡ በዘርፉ ቢያንስ 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ላት
ብዛት፡ 1
ደመወዝ ፡ በስምምነት
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የትምህርት እና ሌሎች ማስረጃዎችን ኦሪጅናል እና ኮፒ በመያዝ ሳር ቤት/የካናዳ ኤምባሲ አጠገብ በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251904049935 ይደውሉ፡፡
Job Requirements በሲቪል ኢንጅነሪንግ፣ ማኔጅመንት፣ በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት፣በአርክቴክት ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የትምህርት እና ሌሎች ማስረጃዎችን ኦሪጅናል እና ኮፒ በመያዝ ሳር ቤት/የካናዳ ኤምባሲ አጠገብ በሚገኘው ቢሮአችን በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251904049935 ይደውሉ፡፡Deadline: Sep 11, 2026, 12:00 AM
Location: Sarbet
Amount: 1
