ሲኒየር የህግ ባለሙያ
Position:
Organization: Ethiopian Roads Authority
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ በህግ፣ በኮንስትራክሽን ሎው ሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ላት
የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት
ብዛት፡ 1
ደመወዝ ፡ 12-ሀ 19713
የሥራ ቦታ፡ ኮምቦልቻ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የማይመለስ ማመልከቻ፣ ካሪኪለም ቪቴ፣ የተሟላ የትምህርት የስራ ልምድ ማስረጃዎችን ፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር በመያዝ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770 በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
Job Requirements በህግ፣ በኮንስትራክሽን ሎው ሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የማይመለስ ማመልከቻ፣ ካሪኪለም ቪቴ፣ የተሟላ የትምህርት የስራ ልምድ ማስረጃዎችን ፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር በመያዝ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770 በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡Deadline: Sep 5, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
