ፐብሊክ ባስ ካፕቴን

Position:

Organization: Public Service Transport Service (PSTS)

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

የትምህርት ደረጃ፡

  • 6ኛ ክፍል ወይም 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ቀች

  • 5ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ወይም በአዲሱ ህዝብ 3 ወይም 4ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ወይም በአዲሱ ህዝብ 3 ያለው/ላት

የስራ ልምድ፡ 5 ዓመት

ብዛት፡ 1

ደመወዝ: 18ꓹ266

የስራ ቦታ አዲስ አበባ

የቅጥር ሁኔታ፡ ለ6 ወር

ደረጃ፡ VIII

እድሜ፡ 55 እና ከዛ በታች

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች ሜክሲኮ ፖሊስ ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው የአገልግሎቱ ዋና መ/ቤት ሆኖ የሰው ሃብት አስተዳደርና ልማት ቡድን ቢሮ ቁጥር 33 ዘወትር በሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30-11፡30 ሰዓት በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፡ የሥራ ልምድ ለሚጠይቁ የሥራ መደቦች አግባብነት ያለው ቀጥተኛ ማለትም ከላይ ከተጠቀሰው የስራ መደብ ላይ የሰራ/ች ሆኖ በትራንስፖርት ዘርፍ ላይ የሠራ መሆን ሲኖርበት የስራ ልምድ የሚጠይቁ የስራ መደቦች አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ 6 ወር ያልሞላው የስነ-ምግባር መግለጫ መጨረሻ ላይ ከሰሩበት መ/ቤታቸው ማጻፍ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ለውድድሩ ብቁ የሆኑ አመልካቾች ለፈተና ጥሪ በአገልግሎቱ የውስጥ ማስታወቂያ ይገለጻል፡፡ እንዲሁም ፋይዳ መታወቂያ ኮፒ ይዘው መምጣት ይጠበቅባቸዋል፡፡ ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0115504564 ይደውሉ፡፡

Job Requirements 6ኛ ክፍል ወይም 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ቀች እና 5ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ወይም በአዲሱ ህዝብ 3 ወይም 4ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ወይም በአዲሱ ህዝብ 3 ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች ሜክሲኮ ፖሊስ ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው የአገልግሎቱ ዋና መ/ቤት ሆኖ የሰው ሃብት አስተዳደርና ልማት ቡድን ቢሮ ቁጥር 33 ዘወትር በሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30-11፡30 ሰዓት በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ የሥራ ልምድ ለሚጠይቁ የሥራ መደቦች አግባብነት ያለው ቀጥተኛ ማለትም ከላይ ከተጠቀሰው የስራ መደብ ላይ የሰራ/ች ሆኖ በትራንስፖርት ዘርፍ ላይ የሠራ እና 6 ወር ያልሞላው የስነ-ምግባር መግለጫ መጨረሻ ላይ ከሰሩበት መ/ቤታቸው ማጻፍ እና ፋይዳ መታወቂያ ኮፒ ይዘው መምጣት ይጠበቅባቸዋል፡፡ ቅጥሩ ለ6 ወር በተጠባባቂነት የሚያዝ ሲሆን ከ6 ወር በኃላ ቅጥሩ የሚሰረዝ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

Deadline: Sep 29, 2026, 12:00 AM

Location: Mexico

Amount: 1