የስልጠና ባለሙያ
Position:
Organization: Universal Training and Consultancy Company
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡
ደረጃ IV ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ወይም ፒኤችዲ በስራ አመራር፣ አካውንቲንግ፣ ማርኬቲንግ፣ ኮምፒውተር ሳይንስ፣ ግራፊክ ዲዛይን፣ ቪዲዮ ኤዲቲንግ፣ ፕሮጀክት ማኔጅመንት፣ የሰው ኃይል አስተዳደር፣ እንግሊዝኛ ቋንቋ፣ ሒሳብ፣ ፊዚክስ፣ ኬሚስትሪ፣ ባዮሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
የስራ ልምድ፡
ዜሮ አመት
ተዛማጅ የስራ ልምድ ያላቸው አመልካቾች ቅድሚያ ይሰጣል
ብዛት፡ 30
የቅጥር ሁኔታ: በቋሚነት
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
ስልጠናዎችን ማቀድ: የስልጠና ተሳታፊዎችን ወይም ቡድኑን ፍላጎት በመለየት አጫጭር እና የረዥም ጊዜ የስልጠና እቅዶችን ማዘጋጀት
ክህሎትና ስልቶችን ማስተማር: ተሳታፊዎች ተገቢውን እውቀት፣ ስነ-ልቦና እና አካላዊ ብቃት እንዲያዳብሩ የሚያስችሉ ተግባራዊና ቲዎሬቲካል ትምህርቶችን መስጠት
ክትትልና ግምገማ ማድረግ: እያንዳንዱ ሰልጣኝ ወይም ቡድን እያሳየ ያለውን ለውጥ በየጊዜው በመከታተል ድክመቶች ላይ ምክርና እርምት መስጠት
የስራ አፈፃፀም መለካት: በስልጠናው መጨረሻ የሚጠበቀውን ውጤት መሰረት በማድረግ የተሰጠውን ስልጠና ውጤታማነት መመዘን
ተነሳሽነት መፍጠር: ሰልጣኞች በራስ መተማመናቸውን እንዲገነቡ እና ለተግባራዊ ውጤታቸው አዎንታዊ አስተሳሰብ እንዲኖራቸው የማበረታታት ስራዎችን መስራት
የአመልካቾች መመሪያ
አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ
ማስታወሻ፡ አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃቸውን በአንድ ፒዲኤፍ ፋይል በማድረግ መላክ ሲኖርባቸው በደረጃ የሚያመለክቱ አመልካቾች የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት(ሲኦሲ) ማቅረብ አለባቸው፡፡ ብቁ የሆኑ አመልካቾች ለፅሁፍ እና ለቃለ-መጠይቅ ፈተና የምንጠራ ይሆናል፡፡
Job Requirements ደረጃ IV ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ወይም ፒኤችዲ በስራ አመራር፣ አካውንቲንግ፣ ማርኬቲንግ፣ ኮምፒውተር ሳይንስ፣ ግራፊክ ዲዛይን፣ ቪዲዮ ኤዲቲንግ፣ ፕሮጀክት ማኔጅመንት፣ የሰው ኃይል አስተዳደር፣ እንግሊዝኛ ቋንቋ፣ ሒሳብ፣ ፊዚክስ፣ ኬሚስትሪ፣ ባዮሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የስልጠና ተሳታፊዎችን ወይም ቡድኑን ፍላጎት በመለየት አጫጭር እና የረዥም ጊዜ የስልጠና እቅዶችን ማዘጋጀት - ተሳታፊዎች ተገቢውን እውቀት፣ ስነ-ልቦና እና አካላዊ ብቃት እንዲያዳብሩ የሚያስችሉ ተግባራዊና ቲዎሬቲካል ትምህርቶችን መስጠት - እያንዳንዱ ሰልጣኝ ወይም ቡድን እያሳየ ያለውን ለውጥ በየጊዜው በመከታተል ድክመቶች ላይ ምክርና እርምት መስጠት - በስልጠናው መጨረሻ የሚጠበቀውን ውጤት መሰረት በማድረግ የተሰጠውን ስልጠና ውጤታማነት መመዘን - ሰልጣኞች በራስ መተማመናቸውን እንዲገነቡ እና ለተግባራዊ ውጤታቸው አዎንታዊ አስተሳሰብ እንዲኖራቸው የማበረታታት ስራዎችን መስራት How to Apply አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ማስታወሻ፡ አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃቸውን በአንድ ፒዲኤፍ ፋይል በማድረግ መላክ ሲኖርባቸው በደረጃ የሚያመለክቱ አመልካቾች የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት(ሲኦሲ) ማቅረብ አለባቸው፡፡Deadline: Jul 31, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 30
