የህንፃዎች እድሳትና ጥገና ቡድን መሪ
Position:
Organization: Jinka University
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ፡ በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ፣ ቢውልዲንግ ኢንጅነሪንግ፣ ህንፃ ግንባታ፣ ሲቪል ኢንጅነሪንግ፣ ኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ፣ ኮንስትራክሽን ኢንጂነሪንግ፣ ሳንተሪ ኢንጂነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት
- የስራ ልምድ፡ 8 ዓመት
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ ፡ 19464
- ደረጃ፡ XIV
- የመ/መ/ቁጥር፡ 8.47/ጂካዩ-334
- የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች ኦርጅናልና ኮፒ የትምህርት ማስረጃዎች በመያዝ ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ግቢና አዲስ አበባ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡
Job Requirements በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ፣ ቢውልዲንግ ኢንጅነሪንግ፣ ህንፃ ግንባታ፣ ሲቪል ኢንጅነሪንግ፣ ኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ፣ ኮንስትራክሽን ኢንጂነሪንግ፣ ሳንተሪ ኢንጂነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች ኦርጅናልና ኮፒ የትምህርት ማስረጃዎች በመያዝ ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ግቢና አዲስ አበባ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡Deadline: Sep 12, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
