ጁኒየር ላቦራቶሪ ቴከኒሽያን

Position:

Organization: Ethiopian Roads Authority

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ በሮድ ኮንስትራክሽን ኤንድ ሜንተናንስ፣ በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት በደረጃ 3 የተመረቀ/ቀች
  • የስራ ልምድ፡ 1 ዓመት
  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ ፡ 6-ሀ 9671
  • የሥራ ቦታ፡ በራስ ሀይል መ/ግ/ፕ/ማ/ዳይሬክቶሬት( ለቢሾፍቱኢንተርቼንጅ እና መዳረሻ መ/ግ/ ፕሮጀክት)
  • የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የማይመለስ ማመልከቻ፣ ካሪኪለም ቪቴ፣ የተሟላ የትምህርት የስራ ልምድ ማስረጃዎችን ፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር በመያዝ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770 በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ማስታወሻ፡ አመልካቾች የብቃት ማረጋገጫ COC ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

Job Requirements በሮድ ኮንስትራክሽን ኤንድ ሜንተናንስ፣ በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት በደረጃ 3 የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የማይመለስ ማመልከቻ፣ ካሪኪለም ቪቴ፣ የተሟላ የትምህርት የስራ ልምድ ማስረጃዎችን ፎቶ ኮፒ ከዋናው ጋር በመያዝ በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ፖስታ ሳጥን ቁጥር 1770 በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች የብቃት ማረጋገጫ COC ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

Deadline: Sep 5, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1