የግዥ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር

Position:

Organization: Defense Construction Enterprise

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ በሰፕላይ ቼን ማኔጅመንት፣ በማኔጅመንት ወይም በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፎች በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች

  • የስራ ልምድ፡ 12 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ወይም ኤም.ኤ 10 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ከዚህ ውስጥ 5 ዓመት በኃላፊነት የሰራ/ች

  • ብዛት፡1

  • ደመወዝ: 53,611.00

  • የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

  • የስራ ቦታ፡ ዋና መ/ቤት

  • የስራ ደረጃ፡ : XVIII

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የት/ት ማስረጃቹህን፣የስራ ልምድ እና ሌሎች ደጋፊ ማስረጃዎችን በአንድ ፋይል ስካን በማድረግ የሚከተለውን ሊንክ ተጠቅማቹህ  ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ THIS LINK

ማስታወሻ፡

  • በአካል መጥቶ መመዝገብ የተከለከለ ነው፡፡

  • ሁሉም የስራ ልምዶች ከምርቃት በኋላ እና የስራ ግብር የተከፈለበት መሆኑን የሚገልፅ ማስረጃ ሊቀርብ ይገባል፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ 0114-42-22-60/70 ይደውሉ፡፡

የድርጅቱ ዌብሳይት: www.dce.et

ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

Job Requirements በሰፕላይ ቼን ማኔጅመንት፣ በማኔጅመንት ወይም በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፎች በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አምልክት/ቺ የሚለውን ይቻኑ ማስታወሻ፡ አመልካቾች የት/ት ማስረጃቹህን፣የስራ ልምድ እና ሌሎች ደጋፊ ማስረጃዎችን በአንድ ፋይል ስካን በማድረግ ማመልከት የምትችሉ ሲሆን በአካል መጥቶ መመዝገብ የተከለከለ ነው፡፡ በተጨማሪም ሁሉም የስራ ልምዶች ከምርቃት በኋላ እና የስራ ግብር የተከፈለበት መሆኑን የሚገልፅ ማስረጃ ሊቀርብ ይገባል፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ 0114-42-22-60/70 ይደውሉ፡፡

Deadline: Nov 5, 2026, 12:00 AM

Location: Addis Ababa

Amount: 1