ሲኒየር የቤት መረጃ አስተዳደር ኦፊሰር
Position:
Organization: Federal Housing Corporation
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምሀርት ደረጃ፡ ሁለተኛ ዲግሪ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በሥራ አመራር ፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት ፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ፣ በከተማ ሥራ አመራር ፣ በከተማ ፕላኒንግ ፣ በህዝብ አስተዳደር ፣ በኢኮኖሚክስ ፣ በስታስቲክስ ፣ በሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
የስራ ልምድ፡ ለሁለተኛ ዲግሪ 2 ዓመት እና ለመጀመሪያ ዲግሪ 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ላት
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ 26282
ደረጃ፡ XI
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ CV እና የሥነ-ምግባር ማረጋገጫ በመያዝ ለገሀር አካባቢ በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት (የቀድሞው የፌዴራል የሥነ ምግባር እና ፀረ- ሙስና ኮሚሽን የነበረበት) ሕንፃ ሁለተኛ ፎቅ የሰው ሀብት ልማት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በሥራ ሰዓት ብቻ በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡
ማስታወሻ፡ የሥራ ልምድ ቀጥተኛ እና ከተጠየቀው ትምህርት ዝግጅት በኋላ መሆን ሲኖርበት መመዝገብ የሚቻለው በአንድ የስራ መደብ ላይ ብቻ ነው፡፡
የውስጥ ሠራተኞች የትምህርት ማስረጃች በግል ማህደራችሁ ውስጥ መኖሩን በማረጋገጥ በአካል ቀርባችሁ መመዝገብ ይኖርባችኋል፡፡ ከሱማሌ፣ አፋር፣ ከጋምቤላ፣ ከቤኒሻንጉል ከደቡብ ኢትዮጵያ እና ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎች የሚመጡ አመልካቾች እንዲቀርቡ ይበረታታሉ፡፡
Job Requirements ሁለተኛ ዲግሪ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በሥራ አመራር ፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት ፣ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ፣ በከተማ ሥራ አመራር ፣ በከተማ ፕላኒንግ ፣ በህዝብ አስተዳደር ፣ በኢኮኖሚክስ ፣ በስታስቲክስ ፣ በሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ CV እና የሥነ-ምግባር ማረጋገጫ በመያዝ ለገሀር አካባቢ በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት (የቀድሞው የፌዴራል የሥነ ምግባር እና ፀረ- ሙስና ኮሚሽን የነበረበት) ሕንፃ ሁለተኛ ፎቅ የሰው ሀብት ልማት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በሥራ ሰዓት ብቻ በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ የውስጥ ሠራተኞች የትምህርት ማስረጃች በግል ማህደራችሁ ውስጥ መኖሩን በማረጋገጥ በአካል ቀርባችሁ መመዝገብ ይኖርባችኋል፡፡ ከሱማሌ፣ አፋር፣ ከጋምቤላ፣ ከቤኒሻንጉል ከደቡብ ኢትዮጵያ እና ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎች የሚመጡ አመልካቾች እንዲቀርቡ ይበረታታሉ፡፡Deadline: Jul 16, 2026, 12:00 AM
Location: Legahar
Amount: 1
