ሲኒየር አካውንታንት
Position:
Organization: Yilekal Yenesew Zeleke YYZ Import and Export
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በአካውንቲንግ ወይም በአካውንቲንግና ፋይናንስ ሁለተኛ ዲግሪ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት
የስራ ልምድ፡ ለሁለተኛ ዲግሪ 4 ዓመት፣ ለመጀመሪያ ዲግሪ 6 ዓመት
ብዛት፡3
ደመወዝ: በስምምነት
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
የስራ ቦታ፡ ጎፋ፣ መስቀል ክትፎ አጠገብ
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን (Original) ከማይመለስ አንድ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ፣ ጎፋ መስቀል ክትፎ አጠገብ በሚገኘው የድርጅታችን አስተዳደር ክፍል በአካል በመቅረብ ማመልከት ይኖርባችኋል፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ +251-115-57-53-63 ይደውሉ፡
Job Requirements ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በአካውንቲንግ ወይም በአካውንቲንግና ፋይናንስ ሁለተኛ ዲግሪ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን (Original) ከማይመለስ አንድ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ፣ ጎፋ መስቀል ክትፎ አጠገብ በሚገኘው የድርጅታችን አስተዳደር ክፍል በአካል በመቅረብ ማመልከት ይኖርባችኋል፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ +251115575363 ይደውሉ፡፡Deadline: Nov 5, 2026, 12:00 AM
Location: Gofa Sefer
Amount: 2
